Seble injera trading

Seble injera trading ውድ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የፌስቡክ ገፃችን 5000 ስለሞላ መቀበል ስለማንችል ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

የናንተው ሰብለ እንጀራ
(1)

10/04/2026

🌟 ትኩስ እንጀራ የጎመን ክትፎ አይብ እና ቆጮ ሁሉም የበዓል ጣዕሞችን በሙሉ አስመጥተናል ይጎብኙን !!
ይደውሉ ::
📞 55016679 📞 41403232

10/04/2026

ከኢትዮጵያ ተገባ ትኩስ እንጀራ እንዳያልቅባችሁ

📞 55016679 41403232

🌟ክቡራን ደምበኞቻችን እንኳን ለብርሐነ ሥቅለቱ በሠላም አደረሳችሁ :: 🌟ከኢትዮጵያ ትኩስ እንጀራ ገብቷል እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ::
09/04/2026

🌟ክቡራን ደምበኞቻችን እንኳን ለብርሐነ ሥቅለቱ በሠላም አደረሳችሁ ::

🌟ከኢትዮጵያ ትኩስ እንጀራ ገብቷል እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ::

24/03/2026

የምስራች ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ! 🎊
በወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት አልቀው የነበሩ ምርቶቻችንን በሙሉ በኳታር ኤርዌይስ በኩል አስገብተን ዝግጁ አድርገናል። ✈️

ዛሬውኑ ብቅ ብለው ይጎብኙን፤ ያማረዎትንና የሚፈልጉትን ሁሉ በዓይነትና በጥራት ያገኛሉ።
📍 ሰብለ እንጀራ ትሬዲንግ — ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው!

20/03/2026

🌟ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ ::
🌟 ክቡር አምባሳደር ፈይሰል አሊይ የኳታር የኢራን እና የየመን ልዩ መልእክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና የኤምባሲው ዲፕሎማቶች የኮሚዩኒቲ አመራሮች እንዲሁም ውድ ጟደኞቻችን በቤታችን ስለተገኛችሁ እጅግ አርገን እናመሰግናለን መልካም በዓል !!

05/01/2026

🔥 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ ::
🎄ተወዳጁ ሰብለ እንጀራ እንደ ሁልጌዜውም በዓሉን በዓል ለማስመሰል የጣፈጠውን ሁሉ አቅርበንላችኃል :: ከቤት ዕቃዎች እስከ ባልትና ውጤቶች ቅመማ ቅመሞች እንዲሁም ተተጋገረ ቆጮ አይብ ጎመን ክትፎ እና የመሳሰሉትን ሁሉ አቅርበንላችኃል ::
🌟ጥራታችን መገለጫችን ነው ይጎብኙን ::
🟥 መልካም በዓል ይሁንልን !!
✅ እንዳያልቅባችሁ እየደወላችሁ ተመዝገቡ ::

☎️55016679☎️66844121☎️3090 8833

ሰብለ  እንጀራ  ትሬዲንግ  ከኢትዮዽያ  ኤንበሲና  ከኢትዮዽያ   አየር  መንገድ  ጋር  በመተባበር  በ3ኛው ዶሃ ዓለም አቀፍ የቡና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈች ይገኛል።****በቀጠር ዶሃ ...
05/12/2025

ሰብለ እንጀራ ትሬዲንግ ከኢትዮዽያ ኤንበሲና ከኢትዮዽያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር በ3ኛው ዶሃ ዓለም አቀፍ የቡና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈች ይገኛል።
****
በቀጠር ዶሃ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ እ.ኤ.አ ከኖቨምበር 27 እስከ 29 ቀን 2025 በኳታር ናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል (QNCC) በሚካሄደው 3rd Edition of Doha International Coffee Exhibition ላይ ተሳተፈ።
እ.ኤ.አ ኖቨምበር 27 ቀን 2025 በጀመረው ኤግዚቢሽን ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ አገራት የመጡ በቡና ንግድ እና ምርት ላይ የሚሰሩ ካምፓኒዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ለ3 ቀናት በሚቆየው ኤግዚቢሽን በኳታር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ በኳታር ከሚኖሩ የቢዝነስ ዲያስፓራ አባላት፣ የቡና ላኪ እና አስመጭ ካምፓኒዎች ጋር በመቀናጀት የኢትዮጵያን የቡና ምርት እና ባህል ለገዥዎች ሲተዋወቅ ቆይቶ ኢትዮዽይም AMAZING. PRODUCTIONS. በመባል ተሸለምን በጣምም ደስ አለን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ::

24/10/2025

🌾ቀይ ጤፍ በኳታር
🔥 ለእንጀራ አከፋፋዮች እና ቤታችሁ ጋግራችሁ መብላት ለምትፈልጉ የቀረበ ::
🔥 የምትፈልጉትን ኩንታል ውሰዱ በታላቅ ቅናሽ አቅርበንላችኃል ::
አድራሻችን ሜዘር ከፓልምስ ሞል ፊት ለፊ
📲 5501 6679 ☎️ 66844121

15/10/2025

🌟 በየ ሳምንቱ እንጀራ ከኢትዮጵያ
🌟 ሐሙስ ጠዋት በኳታር አየር መንገድ የኢትዮጵያ ትኩስ እንጀራ ይገባል ከወዲሁ ይመዝገቡ ከጠዋት 11 AM ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ !!
☎️ 55016679 📱66844121

07/10/2025

🔥ትኩስ እንጀራ ከኢትዮጵያ
🔥 ነገ ረቡዕ በሱቃችን ትኩስ የኢትዮጵያ እንጀራ ታገኛላችሁ ቶሎ ሳያልቅባችሁ እንድትወስዱ እያልን ከጠዋቱ 10 ሰአት ጀምሮ ማከፋፈል የምንጀምር መሆናችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው !!
📞 55016679

30/09/2025

የ2018 ትን የቅዱስ መስቀልን በዓል በታላቅ ድምቀት አከበርን የቤቴን ሳቅን እና ደስታ ተካፈሉልኝ !! የከርሞ ሠው ይበለን !!

Address

Muaither
Doha

Opening Hours

Monday 08:00 - 22:00
Tuesday 08:00 - 22:00
Wednesday 08:00 - 22:00
Thursday 08:00 - 22:00
Friday 08:00 - 22:00
Saturday 08:00 - 22:00
Sunday 08:00 - 22:00

Telephone

+97455016679

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seble injera trading posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Seble injera trading:

Share

Category