Yanealem Bante

Yanealem Bante Yanealem Bante, Élelmiszerbolt, Gojjam, Debrecen elérhetőségei, térképes helyadatai és útbaigazítási információi, kapcsolatfelvételi űrlapja, nyitvatartási ideje, szolgáltatásai, értékelései, fényképei, videói és közleményei.

የሞት ደጋሾች  በጌራ ላይ ለቅሶ ሲሻሙ እያታዩ ነዉ  #ደጋሾቹ  ግባቸዉን የሙለኩት በምተዉ ሰዉ ብዛት ነዉ። ከየትኛዉም ፅንፍ ይምጡ ብቻ ይናበባሉ።  ለአብነት ጀዋር ከቅርብ ግዜ ወዲህ   አ...
16/02/2025

የሞት ደጋሾች በጌራ ላይ ለቅሶ ሲሻሙ እያታዩ ነዉ

#ደጋሾቹ ግባቸዉን የሙለኩት በምተዉ ሰዉ ብዛት ነዉ። ከየትኛዉም ፅንፍ ይምጡ ብቻ ይናበባሉ። ለአብነት ጀዋር ከቅርብ ግዜ ወዲህ አማራ ተበዳይ መሆኑን ወሮበላዉ ፋኖ ተብዬ ዘራፊ ቡድን ሁላ ኮዝ አለዉ ሲለን ከርም በሌላዉ ግልባጭ መንግስት ሆን ብሎ ባሰፈረዉ አማራ ኦሮሞን አስገደለ ይላል። ይችን ጉዳይ በአማርኛ ማለት አልፈለገም። #በጀዋር በሰተቀኝ ያሉት ደግም ለጥቂት የጌራ አማራ ተወላጅ ሰፋሪዎች ተልዕኮ በመሥጠት ተወዳጁን ባለሀብት በዘግናኝ ሁኔታ ካስገደሉት ቦሃላ ሆን ብለዉ በአማራ ተወላጆች ላይ እሳት ለመለኮስ አቅደዉ አልተሳካም። ህዝቡ ተረጋግቷል። ሆንኖም ግን ጉዳዩን አንዴ ሀይማኖታዊ ሌላ ግዜ #የብሄር እያደረጉ ለበለጠ ሞት እየተጉ ነዉ።

ፅንፈኛዉ ማህበረ ቁድሳን ተብዬዉም ይህንኑ አላማ ለማሳካት ሀይማኖታዊ ለማስመሰል መምከሩ ያሳፍራል

የተለመደዉ የፅንፈኛች ለቅሶ ነጠቃ በጌራም ተደገመ *******የኦሮም ህዝብ ያላቀፈዉ አብሮት ያልኖረዉ ያልተጋባ እና ያልተዛመደዉ  #ብሄር የለም። ይህን ሁሉ ዘመን ከሁሉም ህዝቦች ጋር ሲኖር...
16/02/2025

የተለመደዉ የፅንፈኛች ለቅሶ ነጠቃ በጌራም ተደገመ
*******
የኦሮም ህዝብ ያላቀፈዉ አብሮት ያልኖረዉ ያልተጋባ እና ያልተዛመደዉ #ብሄር የለም። ይህን ሁሉ ዘመን ከሁሉም ህዝቦች ጋር ሲኖር ኮሽታ ተሰምቶ አያዉቅም። ዛሬም ቢሆን #የኦሮም ህዝብ ከአቃፊነቱ ጥንታዊ መርህ ዝንፍ አላለም። ሆኖም ግን በህዝቦች ግጭት ላይ የተመሠረተው ሀሳብ አልባዉ የፅንፈኝነት ፖለቲካ በሀገራችን ካገነገነ ወዲህ በተለይም ደግም የኦሮሞ እና የአማራ ህዝብ አብሮ በሚኖርባቸዉ አካባቢ ሆን ተብሎ ምት ይደገሳል። ለአብነት በወለጋ አማራ ክልል አጎራባች አካባቢ የብሔር ትንኮሳ ሆን ተብሎ ይለኮሳል። በደራ ተመሣሣይ ዘግናኝ ድርጊት ተፈፅሟል። ከዝያ ግጭት እንዲስፋፋ የሀይማኖት አልያም የብሔር መልክ እንዲይዝ ይደረጋል።

በጅማ #ጌራም የሆነዉ ይሄዉ ነዉ። አንድ በህዝቡ ተወዳጅ የሆነዉ ባለሀብት ከአማራ ሰዉበላ ፅንፈኞች ተልዕኮ በወሰዱ ጥቂት የአማራ ተወላጆች ዘግናኝ በሆነ መልኩ እንዲገደል ተደረገ። ይህ ዘግናኝ ድርጊት የአካባቢውን ህዝብ ለግዜዉም ቢሆን ስሜት ዉስጥ የከተተዉ ቢሆንም የማረጋጋት ሥራ በመሠራቱ ሊደርስ የነበረዉ ጉዳት እንዲቀር ተደርጓል። ሆኖም ግን የምት ደጋሾቹ ሲፈልጉ አማራን ሲሻቸዉ #ኦሮምን በበዳይ ያደርጋሉ።

አልፈዉ ተርፈዉ ሀይማኖታዉ ይዘት እንዲኖረዉ እያደረጉ ነዉ። ይህ ሁሉ #ከነፁሀን ጉዳት ፖለቲካን የማትረፍ ጥረት መሆኑን ህዝባችን ልብ ሊል ይገባል።

የምት ደጋሾች  በጌራ ላይ ለቅሶ ሲሻሙ እያታዩ ነዉ ==ደጋሾቹ  ግባቸዉን የሙለኩት በምተዉ ሰዉ ብዛት ነዉ። ከየትኛዉም ፅንፍ ይምጡ ብቻ ይናበባሉ።  ለአብነት ጀዋር ከቅርብ ግዜ ወዲህ አማራ...
16/02/2025

የምት ደጋሾች በጌራ ላይ ለቅሶ ሲሻሙ እያታዩ ነዉ
==
ደጋሾቹ ግባቸዉን የሙለኩት በምተዉ ሰዉ ብዛት ነዉ። ከየትኛዉም ፅንፍ ይምጡ ብቻ ይናበባሉ። ለአብነት ጀዋር ከቅርብ ግዜ ወዲህ አማራ ተበዳይ መሆኑን ወሮበላዉ ፋኖ ተብዬ ዘራፊ ቡድን ሁላ ኮዝ አለዉ ሲለን ከርም በሌላዉ ግልባጭ መንግስት ሆን ብሎ ባሰፈረዉ አማራ ኦሮሞን አስገደለ ይላል። ይችን ጉዳይ በአማርኛ ማለት አልፈለገም። በጀዋር በሰተቀኝ ያሉት ደግም ለጥቂት የጌራ አማራ ተወላጅ ሰፋሪዎች ተልዕኮ በመሥጠት ተወዳጁን ባለሀብት በዘግናኝ ሁኔታ ካስገደሉት ቦሃላ ሆን ብለዉ በአማራ ተወላጆች ላይ እሳት ለመለኮስ አቅደዉ አልተሳካም። ህዝቡ ተረጋግቷል። ሆንኖም ግን ጉዳዩን አንዴ ሀይማኖታዊ ሌላ ግዜ የብሄር እያደረጉ ለበለጠ ሞት እየተጉ ነዉ።
ፅንፈኛዉ ማህበረ ቁድሳን ተብዬዉም ይህንኑ አላማ ለማሳካት ሀይማኖታዊ ለማስመሰል መምከሩ ያሳፍራል

Cím

Gojjam
Debrecen

Weboldal

Értesítések

Ha szeretnél elsőként tudomást szerezni Yanealem Bante új bejegyzéseiről és akcióiról, kérjük, engedélyezd, hogy e-mailen keresztül értesítsünk. E-mail címed máshol nem kerül felhasználásra, valamint bármikor leiratkozhatsz levelezési listánkról.

Megosztás

Kategória