Tewelde tesfaye.com

Tewelde tesfaye.com Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tewelde tesfaye.com, Grocers, London.

ፍትህ አመራሮች ገንዘብ አዋጥተው ላዛቡት ግለሰብ ድምፅ እንሁን ከፖለቲካ በፀዳ መልኩ ፍትህን ይሰጠውሀሳብን በነፃነት የመግለፅ የመናገር የመፃፍ ህገመንግስታዊ መብት ሊጠበቅ ይገባል።ይህ ፍፁም...
07/07/2024

ፍትህ አመራሮች ገንዘብ አዋጥተው ላዛቡት ግለሰብ ድምፅ እንሁን
ከፖለቲካ በፀዳ መልኩ ፍትህን ይሰጠው

ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ የመናገር የመፃፍ ህገመንግስታዊ መብት ሊጠበቅ ይገባል።

ይህ ፍፁም ዲሞክራሲ የምትከተል ሀገር እንዲህ አይነት ፍርድ አይሰጥም ፍትህ ለወንድማችን።

ከፃፋቸው ነገሮች አንዱም ውሸት የለውም ሌቦች እንዳይሰርቁ መታገል ሀጥያት የሆነበት ሀገር በተለይ የጌዴኦ ዞን ዋነኛ ነው። ባለፈው በዩኒየን ዙሪያ በገዛ ገፁ ፅፏል ተብሎ አንድ ግለሰብ እንደታሰረ እናውቃለን ።እባካችሁ የሰው ልጅ የመናገር የመፃፍ ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቱ ፍፁም ሊጠበቅ ይገባል።

ይህንን የፖለቲከኞች አሻጥር ያለበት የዳኞችን ውሳኔ በፍጥነት የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነፃ እንዲለቀው እንጠይቃለን መታገል ሀሳብን በነፃ መግለፅ መብት ነው ።በተለይ እንዲህ አይነት ስራ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይጠይቃል በደንብ እንጠንቀቅ ካለበለዚያ የዞናችን አመራሮች ፍፁም አምባነን ፍፅም ሌቦችን የፈለጉትን እንጂ ህዝቡ የፈለገውን የማያደርጉ አምባገነን አመራር እንዳይፈጠር የፌስቡክ ገፆች ጠቀሜታቸው የጎላ ነው። ምክኒያቱም ሌቦችን ጠተያቂ የሚያደርግ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስት የለንም ።

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tewelde tesfaye.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category