Gedeo Midia Network

Gedeo Midia Network Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gedeo Midia Network, Grocers, London.

Sami Yeyaya
18/04/2026

Sami Yeyaya

ጌሕዴድን ይምረጡ።
08/04/2026

ጌሕዴድን ይምረጡ።

ጎሽ ለ ጌህዴድ የምርጫ ምልክት ሆኖ የተመረጠው በእነዚህ 4 ዋና ዋና ምክንያቶች ነው፦ 1. ጥንካሬና ጽናት፦የጌዴኦ ሕዝብ መብቱን ለማስከበር የሚያደርገውን የማይበገረ ትግልና ጥንካሬ ይወክላል...
08/04/2026

ጎሽ ለ ጌህዴድ የምርጫ ምልክት ሆኖ የተመረጠው በእነዚህ 4 ዋና ዋና ምክንያቶች ነው፦
1. ጥንካሬና ጽናት፦የጌዴኦ ሕዝብ መብቱን ለማስከበር የሚያደርገውን የማይበገረ ትግልና ጥንካሬ ይወክላል።

2. መከታነት፦ጎሽ መንጋውን ከአደጋ እንደሚጠብቅ ሁሉ፣ ድርጅቱ ለሕዝቡ ጥቅምና ደህንነት እንደ ጋሻ ሆኖ እንደሚቆም ያሳያል። ''ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች''

3. አንድነት፦ ጎሾች በጋራ የመከላከል ባህሪ አላቸው፤ ይህም ሕዝቡ በማንነቱ ዙሪያ በአንድነት እንዲቆም ጥሪ ያስተላልፋል።

4. የጀግንነት መገለጫ፦በባህል ደረጃ ጎሽ ከጀግንነትና ከክብር ጋር የተያያዘ በመሆኑ፣ የሕዝቡን ታሪካዊ ኩራት ይገልጻል።
ባጭሩ ጎሽ ማለት ጥንካሬ፣ አንድነት እና የሕዝብ ጠባቂነት ማለት ነው።

ጌህዴድን ይምረጡ!!!!

25/03/2026
18/03/2026

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gedeo Midia Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category