08/05/2026
🌴🌴
ምንም እንኳን የምወደው ፓጅ ቢሆንም ይሄ መረጃ ግ ችግር አለበት ?ለምን በዚህ ሰዓት ተፈለገ?ጆን ስለፈራ ግጥሚያውን ለማምከን እየተሠራ ያለ ሸር ነው((በኦንላይን ሲካሄድ የነበረው ፍጥጫ ዛሬ በአካል ወደ ጎዳና ወጥቷል።
ንቃተ ህሊና እና ሴዶ ማርሻል ፊት ለፊት ተገናኝተው አይን ለአይን በመለካካት ለደጋፊዎቻቸው ያልተጠበቀ ትዕይንት አሳይተዋል።
ይህ የጎዳና ላይ 'Face-off' በሁለቱ መካከል ያለውን ፉክክር ይበልጥ ያጋጋለው መሆኑ ተስተውሏል።))
📷Doch HD
ጉርሻ page
🌴