Gubalafto wekitawy

Gubalafto wekitawy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gubalafto wekitawy, Grocers, gubalafto, Woldia.

20/05/2026
18/05/2026
15/05/2026

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ድንቁ
በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ምርጫ ክልል
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪ

ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር!

ብልፅግናን ይምረጡ !!
ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!!

🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊

"የጎርጎራ ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/‎

13/05/2026
21/04/2026

የምርጫ ካርድዎን በጅዎ ያድርጉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!
የሕዝብ ድምፅ የበላይነት የሚረጋገጠው በምርጫ ነው.

የሕዝብ ድምፅ ደግሞ ሉዓላዊነቱን የሚያገኘው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣ ታማኝ እና በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያለው ምርጫ በማካሄድ ነው።

ሕዝብ የመረጠውን እና የሚመጥነውን መንግሥት ድምፅ የመስጠት መብቱን በመጠቀም ከመረጠ፣ የዴሞክራሲ ሥርዓት ይጎለብታል ማለት ነው።

ድምፅዎ አገር ይገነባል፣ ዴሞክራሲን ያጎለብታል እንዲሁም ለሁሉም ዜጎች ተጠቃሚነት የሚውለውን ሁሉን አቀፍ ብልጽግና እውን ያደርጋል። ስለዚህ፣ የቀረ አንድ ቀን ብቻ በመሆኑ የምርጫ ካርድዎን በመውሰድ መንግሥትዎን ይምረጡ።

04/12/2025

በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደረገ።

በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደርጓል።

ስምምነቱ የክልሉ መንግሥት ለሰላም የሰጠው አማራጭ አንዱ አካል የኾነ እና ለቀጣይ የሕዝብ ሰላማዊ እፎይታ መሠረት የሚጥል ነው ተብሏል።

በሁለቱ ወገኖች ስምምነት በአደራዳሪነት የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ተሳትፈዋል።

የሰላም ስምምነቱ በአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ተወካይ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ መካከል ተደርጓል።

በስምምነት ሥነ ስርዓቱ ላይ ከጦርነት ያተረፈም ኾነ በጦርነት የተጠናቀቀ ግጭት ባለመኖሩ ይህ ድርድር ለክልሉ ሕዝብ ሰላም መነሻ እና ለሰላም የተሰጠ ተግባር ነው።

•~•~•
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
•~•~•

"የጎርጎራ ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/

Address

Gubalafto
Woldia

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gubalafto wekitawy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category