Abel Gebremeskel

Abel Gebremeskel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abel Gebremeskel, Grocers, SHashemene, Shashemene.

ስለ ሰገጤው ጀዋር የህይወት ታሪክ ስፃፍ መጠቀስ ያለባቸው ዋና ዋና ሌጋሲዎች እንደሚከተሉት መሆን አለባቸው።  1. በአመፅ ተወልዶ የአመፅን ሴራ በመሸረብ እድሜውን ሙሉ ያሳለፈ ጀግና ሴረኛ ...
20/05/2025

ስለ ሰገጤው ጀዋር የህይወት ታሪክ ስፃፍ መጠቀስ ያለባቸው ዋና ዋና ሌጋሲዎች እንደሚከተሉት መሆን አለባቸው።
1. በአመፅ ተወልዶ የአመፅን ሴራ በመሸረብ እድሜውን ሙሉ ያሳለፈ ጀግና ሴረኛ መሆኑን
2. ቁጥር አንድ የሴሰኝነት ምዴል መሆኑን፣ የትግል ጓዱ ላይ በመማገጥ የሚታወቅ እና ከዚያም አልፎ የልጁን እናት ፈቶ ሌላ ሴት ያገባ ጀግና ሴሰኛ መሆኑን።
3. አሱ የነካዉ ተቋም ሁሉ የሚፈርስበት የነካው አይባረክለት የተባለለት፣ OMN እሱ ስገባበት ተጽዕኖዉን አጣ፣ኦፌኮ እሱ አመራር ሲሆን ተዳክሞ ፈረሰ...በአጠቃላይ ያፈረሰው እንጂ የገነባው 1ተቋም አለመኖሩን ፊልሙ ይዳሳል።
4. ተከበብኩ በሚል የፍራቻ መንፈስ በአንድ ቀን ከ80 በላይ ንፁሀንን ያስገደለ 5. የሚያንገበግብ እና የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈ ታሪክ ሰርቶ አልፀፀትም ብሎ የፃፈ

ኢትዮጵያ ተሽጣ ድርሻችን ይሰጠን  " ጀዋር "ጀዋር የሀገር መሪ ቢሆን ሁላችንም ኢትዮጵያን ምንም አንቸገርም ፤ ምክኛቱም ኢትዮጵያን ሽጦ ለሁላችንም ድርሻችን ያከፋፍለን ነበር ! ግን ሀገር ...
20/05/2025

ኢትዮጵያ ተሽጣ ድርሻችን ይሰጠን
" ጀዋር "
ጀዋር የሀገር መሪ ቢሆን ሁላችንም ኢትዮጵያን ምንም አንቸገርም ፤ ምክኛቱም ኢትዮጵያን ሽጦ ለሁላችንም ድርሻችን ያከፋፍለን ነበር ! ግን ሀገር አይኖረንም ።
አይ መሸጥ የለመደ ሰው !!!

ትኩስ መረጃ ከወደ አሜሪካ የተገኘ መረጀ በዛሬዉ እለት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ስመላለስ ዉሏል። የዚህ መረጃ ይዘትመ በ Virginia  በነ ታማኝ በየነ ነዓምን ዘለቀ እና ኤፍሬም ማዴ...
19/05/2025

ትኩስ መረጃ
ከወደ አሜሪካ የተገኘ መረጀ በዛሬዉ እለት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ስመላለስ ዉሏል። የዚህ መረጃ ይዘትመ በ Virginia በነ ታማኝ በየነ ነዓምን ዘለቀ እና ኤፍሬም ማዴቦ አስተባባሪነት ስለተካሄደ ስብሰባ እና ለፋኖ ሀይሎች የተላለፈ ጥሪን ይመለከታል።

ሙሉ መረጃዉ እንደወረደ 👇👇
====

"ለአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል

ከታማኝ በየነ፣ ነዓምን ዘለቀ እና ኤፍሬም ማዴቦ እና ሌሎች የትግሉ አጋሮች

ከ Virginia , USA

የአማራ ትግል ወደ ማይቀለበስበት ምዕራፍ መድረሱ አጠራጣሪ አይደለም። ቀደም ሲል ተከፋፍሎ በአዉራጃ ሲደራጅ የነበረዉን የፋኖ ሀይል ወደ አንድ ማዕከል ለማምጣት ከፍተኛ ትግል እና ኪሳራ ጭምር አምጥቶ ተሳክቷል። ከዚህ ወዲያ ወደ ኋላ እንዳይመለስ መደረግ የሚገባቸዉን ነገሮች ማወቅ ይበጃል። ይህን በቅጡ በመረዳት ሁሉም የድርሻዉን መወጣት አለበት ብለን እናምናለን በመሆኑም ለቀጣይ የትግል አቅጣጫ ይሆን ዘንድ ይህን አጭር የሁኔታ ዳሰሳ እና Systematic እርምጃ አቅርበናል።

የመጀመሪያ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ከማንጋር መስራት እንዳለበት በተጠና መልኩ መታወቅ አለበት። በተለይ እንደ አጋር የምናያቸዉ ቡድኖች #ከነድክመታቸዉ መሆኑ መረሳት የለበትም።

❗ከወያኔ ሰዎች ጋር ያለን ትብብር እስከ ምን ድረስ እንደሆነ ግልፅነዉ ለታሪካዊ ርስቶቻችን መቋጫ የምንሰጠዉ አንዱ መንገድ እራሷን ወያኔን በመጠቀም መሆን አለበት።
እንዴት እና በምን ሁኔታ የሚለዉን እራሱን የቻለ የትግል ስልት በቀጣይ ሰፋ ባለ መለኩ እናደርሳችዋለን

❗ከኤርትራ ጋር ያለዉ ወዳጅነት ከሌሎች በአንፃሩ ጥሩ የሚባል ነገር ግን አመኔታ የሚጣልበት አይደለም። ሀገሪቱ ካለባት ዘርፈ ብዙ ችግሮች አንፃር አብይ አህመድ በቀላሉ ነገሮችን ሊቀይርባቸዉ ሚችልበት ሚዛን ያመዝናል። እንዲሁም

ለፋኖ ብሔራዊ ኃይል የተላለፈ የትግል አቅጣጫና ስልታዊ ጥሪ!ለጀግናው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል፣ እንዲሁም ውድ የትግል አጋሮቻችን፣ በዓለም ዳርቻ ሁሉ ላላችሁ የአማራ ልጆች ከቨርጂኒያ፣ አሜ...
19/05/2025

ለፋኖ ብሔራዊ ኃይል የተላለፈ የትግል አቅጣጫና ስልታዊ ጥሪ!

ለጀግናው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል፣ እንዲሁም ውድ የትግል አጋሮቻችን፣ በዓለም ዳርቻ ሁሉ ላላችሁ የአማራ ልጆች ከቨርጂኒያ፣ አሜሪካ ድምጻችንን እናሰማለን!

ታማኝ በየነ፣ ነዓምን ዘለቀ እና ኤፍሬም ማዴቦ እና ሌሎች የትግሉ አጋሮች

የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ወደ ኋላ የማይመለስበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱን ሁላችንም ተገንዝበናል። በተለያዩ አውራጃዎች ተበታትኖ የነበረውን የጀግኖቻችንን የፋኖ ኃይል በአንድ ማዕከላዊ አመራር ስር ለማሰባሰብ የተከፈለው መራራ መስዋዕትነትና የተደረገው ከፍተኛ ትግል ፍሬ አፍርቶ ለዚህ በመብቃቱ ኮርተናል። ይህ የተገኘው ድል እንዳይቀለበስና ትግላችን ወደፊት እንዲገፋ፣ ሁላችንም ድርሻችንን መወጣትና የሚከተሉትን ስልታዊ እርምጃዎች መውሰድ ወቅቱ የሚጠይቀው አቢይ ጉዳይ ነው ብለን እናምናለን።

የመጀመሪያውና ዋነኛው ጉዳይ፡ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ከማን ጋር መሥራት እንዳለበትና የእያንዳንዱን አጋር ጥንካሬና ድክመት ለይቶ ማወቅ ወሳኝ ነው። የምንተባበራቸው ኃይሎች ሁሉ የራሳቸው ውስንነት ሊኖራቸው እንደሚችል ለአፍታም መዘንጋት የለብንም።

❗️ ከወያኔ ጋር ስለሚኖረን ግንኙነት፡
ታሪካዊ ርስቶቻችንን እና መብቶቻችንን ለማስከበር ከምንጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ፣ ጠላታችን የነበረችውን ወያኔን በራሷ በመጠቀም መሆን ይኖርበታል። ይህ እንዴትና በምን መልኩ መተግበር እንዳለበት ሰፊ ጥናትና የትግል ስልት የሚጠይቅ በመሆኑ፣ ዝርዝር እቅዱን በቀጣይ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ዋናው ነገር፣ ከእነርሱ ጋር የምንፈጥረው ማንኛውም ግንኙነት ለአማራ ህዝብ ጥቅም ቅድሚያ በሚሰጥ መልኩና ግልጽ በሆነ መስመር መመራት እንዳለበት ነው።

❗️ ከኤርትራ መንግስት ጋር ስላለው ግንኙነት፡
ከኤርትራ ጋር ያለው ወዳጅነት ከሌሎች አንፃር

Ethiopia is rising—powered by innovation, led with vision.Under Prime Minister Abiy Ahmed’s leadership, Ethiopia is embr...
19/05/2025

Ethiopia is rising—powered by innovation, led with vision.
Under Prime Minister Abiy Ahmed’s leadership, Ethiopia is embracing homegrown technology and redefining its future. From drones in the skies to digital transformation on the ground, the nation is charting a bold path toward security, progress, and self-reliance—driven by the hands and minds of Ethiopians.

❇️ የቅናት ፖለቲካ እንደ ጀዋር መሀመድ ቁልቁል ያስኬዳል ።  ይሄ ሰዉዬ ለዚህ ሀገር ምን አበረከተክ ቢባል ምን ሊያወራ ነዉ?ልብ በሉ የዚህ ሀገር የፖለቲካ ባህል ለሳብና ህዝባዊ ጥቅምን መ...
09/05/2025

❇️ የቅናት ፖለቲካ እንደ ጀዋር መሀመድ ቁልቁል ያስኬዳል ። ይሄ ሰዉዬ ለዚህ ሀገር ምን አበረከተክ ቢባል ምን ሊያወራ ነዉ?

ልብ በሉ የዚህ ሀገር የፖለቲካ ባህል ለሳብና ህዝባዊ ጥቅምን መሠረት ያደረገ ሳይሆን የጠላቴ ጠላት የጥላቻ ፖለቲካ መሆኑን። ታዬ እና ጀዋር ምን እና ምን ነበሩ። ዛሬ ደግም ባንድ ቂጥ ካልፈሳን እያሉ ነዉ። ተግባብተዉ አይደለም። በጋራ የሚጠሉት ድንቅ መሪ ሳላለ ብቻ ነዉ።

  የቅናት ፥ ምቀኝነት እና መሰል ደባል ልክፍቶች የመጨረሻ ትርፍ ምን እንደሆነ ጃዋር መሃመድ ሲራጅ  #ቀዌ በህይወት እያስተማረን ነዉ ፥ ከእርሱ ህይወት ይህን መማር እንችላለን ፥ "ብልጥ ...
09/05/2025



የቅናት ፥ ምቀኝነት እና መሰል ደባል ልክፍቶች የመጨረሻ ትርፍ ምን እንደሆነ ጃዋር መሃመድ ሲራጅ #ቀዌ በህይወት እያስተማረን ነዉ ፥ ከእርሱ ህይወት ይህን መማር እንችላለን ፥ "ብልጥ ከሰዉ ስህተት ይማራል "

ጃወር መሃመድ  #ቀዌ በዚህ ሰዓት ያለበት ሁኔታ ይሄን ይመስላል ፥ በደሙ ዉስጥ የሚመላለሰዉን ቅናት እና አመፀኝነት መቆጣጠር እንኳን የማይችል ተራ ሰዉ ሆኗል።
09/05/2025

ጃወር መሃመድ #ቀዌ በዚህ ሰዓት ያለበት ሁኔታ ይሄን ይመስላል ፥ በደሙ ዉስጥ የሚመላለሰዉን ቅናት እና አመፀኝነት መቆጣጠር እንኳን የማይችል ተራ ሰዉ ሆኗል።

ካልበላው ጭሬ ልበትነው ፖለቲካ ጀዋር እና ታዬ በምንም የማይግባቡ ፤ ሁለቱም የራሳቸውን እንጂ የሌላ ሃሳብ የማይቀበሉ ስሆኑ እኛ የሌለንበት ስልጣን ይውደም በማለት በአንድ መቀመጫ ካልፈሳን ...
09/05/2025

ካልበላው ጭሬ ልበትነው ፖለቲካ
ጀዋር እና ታዬ በምንም የማይግባቡ ፤ ሁለቱም የራሳቸውን እንጂ የሌላ ሃሳብ የማይቀበሉ ስሆኑ እኛ የሌለንበት ስልጣን ይውደም በማለት በአንድ መቀመጫ ካልፈሳን እያሉ ነው ።

የሁለቱ የከሰሩ ፖለቲከኞች ወግታዬ ደንደኣ ትላንት የመንግስት ስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት እንደ ጀዋር መሃመድ የሚጠላው ሰው አልነበረም። ለዚህ ጥላቻውም ጀዋሪን   ብሎ በቅፅል ስም እስከመ...
09/05/2025

የሁለቱ የከሰሩ ፖለቲከኞች ወግ

ታዬ ደንደኣ ትላንት የመንግስት ስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት እንደ ጀዋር መሃመድ የሚጠላው ሰው አልነበረም። ለዚህ ጥላቻውም ጀዋሪን ብሎ በቅፅል ስም እስከመጥራት ደርሶ ነበር።

ዛሬ መንግስት ውስጥ በመሆን በሰራው ወንጀል ምክንያት ዘብጥያ ወርዶ ከወጣ በኋላ ግን ግሪሳ ስለው የከረመውን ሰውዬ አንበሳ ብሎት እርፍ😂😂

በእርግጥ ዝምብ የሚገናኘው ቆሻሻ በሞላበት መንደር ነው። እነዚህ ተላላኪ ባንዳዎችም የተገናኙት በፅንፈኝነት እና በቅናት የቆሻሻ ገንዳ አከባቢ መሆኑን ማንም አዕምሮ ያለው ሰው ማስተዋል የሚችለው ጉዳይ ነው።

ሁለቱም እንደ አበደ ውሻ ያገኙትን ሁሉ የሚለክፉ የከሰሩ ተራ የፖለቲካ ነጋዴዎች ከሆኑ ሰነባብቷል። መልካም መልከስከስ ለአዲስ #ሙሽሮቹ ጀዋር እና ታዬ😂😂

Address

SHashemene
Shashemene

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abel Gebremeskel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category