29/05/2026
የኦነግ "ድርብ ማንነት" እስከመቼ?
በሰላማዊ መንገድ ምርጫ ውስጥ እየተሳተፈ ያለ ድርጅት፣ በስሙ የሽብር መግለጫ ሲወጣ ዝምታን ከመረጠ እያሾፈብን ነው ማለት ነው። በአንድ በኩል የፖለቲካ ፓርቲ ነኝ እያሉ፣ በሌላ በኩል በህዝብ ደህንነት ላይ መቀለድ አይቻልም።
ሰላማዊው ኦነግ ካለ፣ አሁኑኑ ወጥቶ ይሄንን መግለጫ ያውግዝ! ካልሆነ ግን ሜዳውን ለሰላማዊ ፖለቲካ መልቀቅ ግድ ይለዋል። ድርብ ጨዋታ ሰለቸን!
#በቃ #ኢትዮጵያ