Qorichii Qorichaaf Nimoona

Qorichii Qorichaaf Nimoona Safe

18/09/2023



Faannoon Uummata Aanaa Fantaallee irratti karaa Qorkeetiin dhukaasa banuuf yaalte Caasaa Milishaa Daangaa Eegaa Jiruu fi Uummata Aanichaan Daaraa Taate.

Godina Shawaa Bahaa Aanaa Fantaalleetti Faannoon/Jawwisaan irra deebiin lafa daangaa Aanaa Fantaallee weeraruuf gurmooftee uummata irratti karaa Qorkeetiin dhukaasa banuuf yaalte ijaaromsa caasaa milishaa daangaa aanichaa eegaa jiruu fi uummata aanichaa gurmeessuun tarkaanfiin keessa deebii hin qabne irratti fudhachuun bakki addaa Qorkee jedhamu kanaan dura isaaniin qabamee kan ture to'achuun danda'amee jira.

18/09/2023

የመከላከያን በትር መቋቋም አቅቶት ተስፋ የቆራጣው ጽንፈኛው የጃውሳው ቡድን በወለጋ ጊዳ አያና ንፁሃንን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፏል ‼️

#ጃውሳ

18/09/2023

የጃውሳው የንጹሃን ጭፍጨፋ በወለጋ ጊዳ አያና

በወለጋ ጊዳ አያና አሸባሪዉ #ጃውሳ ወደ ኦሮሚያ ድንበር ሾልኮ በመግባት በመኪና ሲጓዙ የነበሩ ተሳፋሪዎችን ኦሮሞ ናችሁ፣ ባለግዜ ናችሁ በማለት ብቻ ማንነትን መሰረተ ያደረገ ጅምላ ጭፍጨፋ ፈጽፏል።

የመከላከያን በትር መቋቋም አቅቶት ተስፋ የቆረጣው ጽንፈኛው የጃውሳው ቡድን የፈሪ በትሩን ንፁሃን ላይ ሰንዝሯል ‼️


#ጃውሳ

18/09/2023

የጃውሳው አመራሮች እየተደመሰሱ ነው

#የጃዉሳዉ እጣ ፋንታ እንደ ቀበሮ ጉድጓድ ዉስጥ መደበቅ ከሆነ የሰነባበት ቢሆንም የሀገር መከላከያ ሠራዊት በጃውሳው ላይ እያካሄደ ይገኛል። ይሄንኑ ኦፕሬሽን ተከትሎ ተከትሎ በርካታ የዚህ #አሸባሪ ቡድን አመራሮች እየተደመሰሱ ነው።

ለአብነት ያህል በወረታ ከተማ #አስረስ ደሴ እና #ባዬ መለስ የተባሉ #የጃውሳ አመራሮች የተደመሰሱ ሲሆን፤ በደምበጫ ከተማም እና አመራሮች ተደምስሰዋል።


#ጃውሳ

18/09/2023

ክፍፍሉ ቀጥሏል

በወሎ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው ጃውሳው መካከል ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተከስቷል ይሔ ግጭት እየሰፋ እየሄደ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው።
ምሬ ወዳጆ ከተለያዩ አረብ ሀገራት የተሰበሰበን ገንዘብ ለግል ጥቅም እያዋለው ነው በሚል ከፈንታሁን ሙሀባው የከረረ ግጭት ውስጥ ገብተዋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ሀብታሙ አያሌው ለፈንታው ሙሀባ ሙሀባ በመደወል ከምሬ ወዳጆ ጋር መስራት አያስፈልግም፣ ገንዘቡን ብቻውን ሀብት እያፈራበት ነው በሚል ንዴት ገልጿል።

#ጃውሳ

18/09/2023

በደቡብ ጎንደር ጃውሳው ያልታሰበ ተቃዉሞ ገጠመው ‼️

በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ከተማ 32 የሀገር ሽማግሌዎች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ጃውሳዎችን "ከዚህ አካባቢ ውጡልን፣ እኛን አታስደብድቡን፣ ወደ አካባቢያችሁ ተመለሱ፣ ተሳስታችሁ ሊሆን ይችላል፣ ካልሆነ ለመከላከያ ሰራዊት እጃችሁን ስጡ" ብለው ከአካባቢው አስወጥተዋቸዋል። የሀገር ሽናግሌዎቹ ገንዘብ በመሰብሰብ 1 በሬ ለመከላከያ ሰራዊት ሰጥተዋል።


#ጃውሳ

18/09/2023

በጃውሳው መካከል ያለው ክፍፍል ሰፍቷል

በጃውሳው ቡድን መካከል የሚስተዋለው ክፍፍል ወደ #መሰነጣጠቅ እያደገ ነው። በተለይም እስክንድር ነጋ የሚል አደረጃጀት መፍጠሩን ተከትሎ ሁሉም መከፋፈሉ ይታወቃል። አሁንም ቢሆን በእስክንድር ነጋ እና ዘመነ ካሴ ቡድን መካከል ያለው ልዩነት በጣም ከሯል። እነ እስክንድር ነጋ በሻለቃ ዳዊት በኩል በርካታ #ገንዘብ እያሰባሰበ ሲሆን ይህንን ገንዘብ በመጠቀም ከነዘመነ ካሴ እና ሌሎችም ቡድን #ታጣቂዎችን በገንዘብ በመደለል ወደ ራሱ እያስኮበለለ ነው የሚል ከፍተኛ ኩርፍያ ተፈጥሯል።

#ጃውሳ


Address

Adama
Metehara
BHD

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qorichii Qorichaaf Nimoona posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Qorichii Qorichaaf Nimoona:

Share

Category