Dhugaa Waloo

Dhugaa Waloo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dhugaa Waloo, Grocers, Kersa, Arsi, K'ersa.

ኃላቀሩ ቡድን የፌደራል መንግስትን ወደ ግጭት ለማስገባት በዓፋር በኩል ትንኮሳዎች ፈፅሟል ይህንንም የአዛዡና ጌታውን ሻዕብያ አጀንዳ ለማስፈፀም የተደረገ ነው " - አቶ ጌታቸው ረዳ🚀‼️ከጥፋ...
06/11/2025

ኃላቀሩ ቡድን የፌደራል መንግስትን ወደ ግጭት ለማስገባት በዓፋር በኩል ትንኮሳዎች ፈፅሟል ይህንንም የአዛዡና ጌታውን ሻዕብያ አጀንዳ ለማስፈፀም የተደረገ ነው " - አቶ ጌታቸው ረዳ🚀

‼️ከጥፋቱ መማር ያቃተው የህወሓት ቡድን የላኪውን የሻዕቢያን የተልዕኮ ጦርነት በግልፅ በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ወሰን ውስጥ በማግባት 6 መንደሮችን በጉልበት በመቆጣጠር ንጹሃንን በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ የሽብር ተግባሩን ጀምሯል፡፡

11/10/2025
ስለ ሰገጤው ጀዋር የህይወት ታሪክ ስፃፍ መጠቀስ ያለባቸው ዋና ዋና ሌጋሲዎች እንደሚከተሉት መሆን አለባቸው።  1. በአመፅ ተወልዶ የአመፅን ሴራ በመሸረብ እድሜውን ሙሉ ያሳለፈ ጀግና ሴረኛ ...
20/05/2025

ስለ ሰገጤው ጀዋር የህይወት ታሪክ ስፃፍ መጠቀስ ያለባቸው ዋና ዋና ሌጋሲዎች እንደሚከተሉት መሆን አለባቸው።
1. በአመፅ ተወልዶ የአመፅን ሴራ በመሸረብ እድሜውን ሙሉ ያሳለፈ ጀግና ሴረኛ መሆኑን
2. ቁጥር አንድ የሴሰኝነት ምዴል መሆኑን፣ የትግል ጓዱ ላይ በመማገጥ የሚታወቅ እና ከዚያም አልፎ የልጁን እናት ፈቶ ሌላ ሴት ያገባ ጀግና ሴሰኛ መሆኑን።
3. አሱ የነካዉ ተቋም ሁሉ የሚፈርስበት የነካው አይባረክለት የተባለለት፣ OMN እሱ ስገባበት ተጽዕኖዉን አጣ፣ኦፌኮ እሱ አመራር ሲሆን ተዳክሞ ፈረሰ...በአጠቃላይ ያፈረሰው እንጂ የገነባው 1ተቋም አለመኖሩን ፊልሙ ይዳሳል።
4. ተከበብኩ በሚል የፍራቻ መንፈስ በአንድ ቀን ከ80 በላይ ንፁሀንን ያስገደለ 5. የሚያንገበግብ እና የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈ ታሪክ ሰርቶ አልፀፀትም ብሎ የፃፈ

መንግሥት የጤና ባለሞያውን ዘላቂ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ በጥናት ላይ የተመሠረተ መፍትሔ ለመስጠት ቀደም ብሎ የጤና አገልግሎት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ 1362 /2017 አጸድቆ ደንብና ...
16/05/2025

መንግሥት የጤና ባለሞያውን ዘላቂ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ በጥናት ላይ የተመሠረተ መፍትሔ ለመስጠት ቀደም ብሎ የጤና አገልግሎት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ 1362 /2017 አጸድቆ ደንብና መመሪያዎችን በማውጣት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል።

ታዬ ደንደአ የኦሮሞ ታዲዮስ ታንቱ እየሆነ ነዉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልክ ሊታሰር ሲል የነበረዉን የአሸባሪዉ  #ፋኖ ነብስ አባት ካንሆንኩ ባይነቱ እያመጣዉ ነዉ። ልክ እንደ ታዲዮስ ታንቱ ሁሉ...
15/05/2025

ታዬ ደንደአ የኦሮሞ ታዲዮስ ታንቱ እየሆነ ነዉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልክ ሊታሰር ሲል የነበረዉን የአሸባሪዉ #ፋኖ ነብስ አባት ካንሆንኩ ባይነቱ እያመጣዉ ነዉ።

ልክ እንደ ታዲዮስ ታንቱ ሁሉ የራሱን #ብሔር ጠልቶ የአሸባሪዉን ፖለቲካ ግርድናን ቆሜ ካላስቀደስኩ ካልሰበኩ እያለን ይገኛል። የኦሮሞዉ #ታዲዮስ ታንቱን ለመሆን በሩጫ ላይ ይገኛል።

ዶ/ር ዉለታዉ ጫኔ ይባላል በ ፓዉሎስ ሆስፒታል ዶክተር ነዉ። ይህ ግለሰብ የጤና ባለሞያዎች ጥያቄ ለርካሽ ፖለቲካ አላማ ለማዋል የሚሯሯጡ ግለሰቦችን የሚመራ ነዉ።  ዶ/ር ዉለታዉ ጫኔ በነጩ ...
15/05/2025

ዶ/ር ዉለታዉ ጫኔ ይባላል በ ፓዉሎስ ሆስፒታል ዶክተር ነዉ። ይህ ግለሰብ የጤና ባለሞያዎች ጥያቄ ለርካሽ ፖለቲካ አላማ ለማዋል የሚሯሯጡ ግለሰቦችን የሚመራ ነዉ።

ዶ/ር ዉለታዉ ጫኔ በነጩ ጋዉን የፋኖን ፖለቲካ አላማ ለማሳካት ቀን ከለሊት እየለፋ ይገኛል። ህዝብን በማስተጓጎል እና ሀገር እንደትረበሽ በዛዉም ከአሸባሪዉ ፋኖ የተሰጠዉን የፖለቲካ ተልዕኮ ለማሳካት አንግቦ የተነሳ ነዉ።

የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች እንጠበቀ። የፖለቲከኛ ሴረኞችን እንዲህ እናጋልጥ!!!!!!

ውለታው ጫኔ የተባለ የጽንፈኛው ፋኖ ክንፍ ሆስፒታሎች ውስጥ በመዞር እና ለአመጽ መቀስቀስ የሚችሉ የጤና ባለሙያዎችን ስመለምል ከቆየ በኋላ የሀኪሞችን የዳቦ ጥያቄን ወደ ፖለቲካዊ አጀንዳ በመ...
15/05/2025

ውለታው ጫኔ የተባለ የጽንፈኛው ፋኖ ክንፍ ሆስፒታሎች ውስጥ በመዞር እና ለአመጽ መቀስቀስ የሚችሉ የጤና ባለሙያዎችን ስመለምል ከቆየ በኋላ የሀኪሞችን የዳቦ ጥያቄን ወደ ፖለቲካዊ አጀንዳ በመቀየር #ፋኖ በጫካ ማሳካት ያልቻለውን የአራት ኪሎ ጉዞ በአመጽ ለመፈጸም እየተውተረተረ ይገኛል። ለእነሱ የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ የብዙ ምስኪን እናቶች ህይወት መስዕዋት መሆን የለበትም እና መንግስት ይሄንን አውሬ የፋኖ ተወካይ ዶክቶር ለህግ ያቅርብልን!!!! እርምጃ ይወሰድበት!

" Faarsee Bultoota  mootii Girrisaa!"Oduu ammee 🚨🚨Namoonni armaan gadii kunneen  warra of dhoksanii miidiyaa hawaasaatii...
12/05/2025

" Faarsee Bultoota mootii Girrisaa!"

Oduu ammee 🚨🚨

Namoonni armaan gadii kunneen warra of dhoksanii miidiyaa hawaasaatiin biyya diiguu irratti bobba'an ta'uu qaamni nageenya biyya keessaa irra gahee jirra. Namoota kana kaffaltii guddaadhaan ergama kennee kan bobbaase Mootii Girrisaa/ Jawaar Mohammad yommuu ta'u, ergama kennameef irratti hundaa'uudhaan odeeffannoowwan walirri bu'uunsa uumanii biyya gara gaaga'ama hin malletti dhiibaa turuun irra gahameera. Namoonni kun qaama nageenyaatiin hordofamaa kan jiran yommuu ta'u, odeeffannoo isaan tamsaasan irraa of eeggadhaa jenna.

የተከበረውን የህክምና ሙያን ለፖለቲካዊ ሸቀጥ አሳልፎ እየሰጡ ያሉ አንዳንድ   በቃችሁ ልባሉ ይገባል።  ቀጥታ ከጀዋር መሃመድ ትዕዛዝ በመቀበል የህክምና ሙያን ለፖለቲካዊ ትርፍ ማግኛ ለማድረ...
07/05/2025

የተከበረውን የህክምና ሙያን ለፖለቲካዊ ሸቀጥ አሳልፎ እየሰጡ ያሉ አንዳንድ በቃችሁ ልባሉ ይገባል።

ቀጥታ ከጀዋር መሃመድ ትዕዛዝ በመቀበል የህክምና ሙያን ለፖለቲካዊ ትርፍ ማግኛ ለማድረግ አመፅ ለመቀስቀስ እየሞከሩ ያሉትን አንዳንድ ሆድ አደር ፅንፈኛ ሀኪሞችን መንግስት ስርዓት እንዲያስይዝልን እንጠይቃለን። ሌላው የመንግስት ሰራተኛ ምን የተለየ ጥቅም አግኝቶ ነው ዶክተሮች ብቻ ተጎዳን ተብሎ እንደዚህ ጩኸት የበረከተው? ነው ወይስ ደሃ ሀገር ላይ እየሰሩ መሆናቸውን ዘንግቶ ይሆን?

👉እውነት እንነጋገር ከተባለ የድሮ ሀኪሞች እኮ ጓንት እንኳን ሳይኖር እራሳቸውን ለአደጋ ሰጥቶ የሚወዷትን ሀገር እና ህዝብ አገልግሏል።
🤧የዛሬው ሀኪም የመንግስት ሆስፒታል ላይ ተቀጣሪ ሆኖ ሳለ 3 ወይም 4 ቦታ የግል ክሊንኮች ላይ እየዞረ ሲሰራ አይደል እንዴ የሚውለው? ልንታከም ሄደን ዶክተሩ አልገባም ተብሎ ስንቱ ህይወቱን አጥቶ አይደል እንዴ???

🤧ለህፃናት መንግስት የሚያስገባውን #መድሃኒት ከመንግሥት ሆስፒታል እያወጣችሁ ለግል እንደምትሸጡ የማናውቅ ነው የሚመስላችሁ?

🤧ሆን ብላችሁ የመንግስት ቤት ያለውን የህክምና ማሽን እንዳይሰራ በማድረግ ወደ ግል ክሊንክ በሽተኞችን ልካችሁ #ኮምሽን እንደምትቀበሉ የማናውቅ ነው የሚመስላችሁ አይደል? እናውቃለን!

እናንተ እንደዚህ በህዝብ ላይ ቁማር እሰራችሁ ጭራሽ በእናንተም ብሶ ሀገር ላይ ለማመፅ ከሞከራችሁ ለሀገሩ አንድ ነፍሱን አሳልፎ እየሰጠ ያለው የሀገር መከታ ሰራዊት ምን ይበል??

Address

Kersa, Arsi
K'ersa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dhugaa Waloo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category