Abiy

Abiy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abiy, Grocers, Hiran, Hirna.

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከክልል ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ባካሄደው ኦፕሬሽን ሰላማዊ ሰዎችን በመግደልና በማገት የአካባቢውን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ በርካ...
30/03/2024

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከክልል ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ባካሄደው ኦፕሬሽን ሰላማዊ ሰዎችን በመግደልና በማገት የአካባቢውን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ በርካታ የሸኔ የሽብር ቡድን አባላትን ደመሰሰ
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ)፡- የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከክልል ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ባካሄደው ኦፕሬሽን ሰላማዊ ሰዎችን በመግደልና በማገት የአካባቢውን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ በርካታ የሸኔ የሽብር ቡድን አባላትን ደመሰሰ።

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከክልል ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ ልዩ ቦታው ቦፋ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በየመንገዱ ተሽከርካሪዎችን እያስቆሙ በመዝረፍ፣ ሰላማዊ ሰዎችን በማገትና በመግደል የአካባቢውን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ በርካታ የሸኔ የሽብር ቡድን አባላትን ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ደምስሶ በርካታ የሽብር ቡድኑ አባላትንም መቆጣጠሩን የምስራቅ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።

የሸኔ የሽብር ቡድን ለእኩይ ዓላማ ማስፈፀሚያ ይጠቀምባቸው የነበሩትን የጦር መሣሪያዎች እና ጀነሬተሮችን እንዲሁም የተለያዩ ቁሳቁሶች በተካሂደው ኦፕሬሽን መያዛቸውንም መምሪያው አስታውቋል።

የሸኔ የሽብር ቡድን የሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎችን ከሽብር ቡድኑ በማፅዳት የሕዝብን ሰላም ለማረጋገጥ እየተካሄደ ያለው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በቀጣይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የገለፀው የምስራቅ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ መምሪያው ኅብረተሰቡ የሽብር ቡድኑን አባላትና ሴሎቻቸውን አጋልጦ ለፀጥታ አካላት አሳልፎ እየሰጠ ያለውን ተግባር የበለጠ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።

Hundee Paarti Bulchiinsa fi Siyaasa Paarti Badhaadhina Aanaa Xuullootti Marii Seelii 1ffaa_4ffaatti Mata Duree Dambi Itt...
07/12/2023

Hundee Paarti Bulchiinsa fi Siyaasa Paarti Badhaadhina Aanaa Xuullootti Marii Seelii 1ffaa_4ffaatti Mata Duree Dambi Ittiin Bulmaata Paarti irratti mari'atamaa jira.

Kabaja Ayyaana Farra Malaammaltummaa Bulchiinsa Aanaa Xuulloo kan bara 2016 Mata Duree Malaammaltummaan Diina Waloo Keen...
30/11/2023

Kabaja Ayyaana Farra Malaammaltummaa Bulchiinsa Aanaa Xuulloo kan bara 2016 Mata Duree Malaammaltummaan Diina Waloo Keenyaa Waan Ta'eef irratti Haa Qabsoofnu jechuun Kabajameera.

Address

Hiran
Hirna

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category