Gobba sidaama ityophiya

Gobba sidaama ityophiya Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gobba sidaama ityophiya, Grocers, Hawassa.

Sidama Ethiopia 🇪🇹 ♥️ Sidama's tourism potential is immense and unique. It offers a powerful combination:👉 World-class c...
21/07/2025

Sidama Ethiopia 🇪🇹 ♥️

Sidama's tourism potential is immense and unique. It offers a powerful combination:
👉 World-class coffee experiences
deeply intertwined with culture.
👉 Diverse natural attractions (lakes,
waterfalls, forests, wildlife
sanctuaries) in a pleasant climate.
👉 A vibrant, living culture with
spectacular festivals like
Fichee-Chambalaalla.
👉 A sense of authenticity as a region
still emerging on the international
tourism scene.

With focused investment in infrastructure, community-based tourism development, conservation efforts, and targeted marketing (especially around its coffee and cultural heritage), Sidama has potential to become a major sustainable tourism destination within Ethiopia, appealing to coffee lovers, nature enthusiasts, cultural explorers, and adventure seekers alike.

Visit,Gobba Sidama,ithiopia Land of Origin

ካሳ ጨቦ በህግ መጠየቅ አለበት ።አቶ አለማየሁ ጥሞትዮሰ በፈፀመው ወንጅል በከሳ ጨቦ የተፈፀሙ ወንጀሎች ናቸው ።አለማየና ካሳ ጨቦ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፃታ በመሆናቸው የአለማዮ ተላላክ ቀ...
10/07/2025

ካሳ ጨቦ በህግ መጠየቅ አለበት ።

አቶ አለማየሁ ጥሞትዮሰ በፈፀመው ወንጅል በከሳ ጨቦ የተፈፀሙ ወንጀሎች ናቸው ።
አለማየና ካሳ ጨቦ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፃታ በመሆናቸው የአለማዮ ተላላክ ቀኝ እጅ በመሆን የኮንትሮባንድ አሳላፍና በር ከፍች በዜጎች ላይ ኢ-ሰብአዊ ቶርቸር በመፈፀም ግፍ የፈፀመ በርካታ የሙስና በዘረፋ በወንጀል መካላከል ተገን በማድረግ ሰዘረፍና ሰያዘረፍ የነበር በትረፍክ ዘረፍ በእዝ ሰንሰለት የዘረፍ ዋናና ቀንደኛ ሌባ የመንገድ ትራንስፖርት ኤለትረክ ባጃጃ ጭምር 2 ሚለዮን ገንዘብ በመጠየቅ ሰራ ያሰተጎገለ ዋና ቀንደኛ ለባ በፈፀማቸው በርካታ ወንጀሎች በህግ መጠየቅ ሰለለበት ከርቸሌ መውረድ አለበት ።

09/07/2025

የቋጦን ወሰዳለው ብላ የብብቱዋን ጧለች ።

09/07/2025

የወጥ መንተከቴክ እንጀራው እሲክ ደረሰ ድረሰ ነው ።

04/07/2025
የኢትዮጲያ እግር ኳስ የቁልቁለት ጉዞ....ወትሮም ቢሆን በሙስና እና ብልሹ አሰራር የተጨመላለቀው የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስህተትን በሌላ ስህተት ለማረም መወሰኑ ተሰምቱኣል።እግር ኳስ...
01/07/2025

የኢትዮጲያ እግር ኳስ የቁልቁለት ጉዞ....

ወትሮም ቢሆን በሙስና እና ብልሹ አሰራር የተጨመላለቀው የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስህተትን በሌላ ስህተት ለማረም መወሰኑ ተሰምቱኣል።እግር ኳስን አጥብቆ የሚወደው የሀገራችን ህዝብ ጥማቱን ሊያረካ የሚችል የስፖርት አመራር በማጣቱ ሲበደል ሳይ ሁሌም ያሳዝነኛል።

የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ዋንጫውን ያነሳው በብርቱ ፉክክር መሆኑ ይታወቃል።የተጫዋች አግባብነት ጥያቄም ካለ ሊጠየቁ የሚገቡት ከጫወታው በፊት አልያም በጫወታው ወቅት ነበር።ይህ ሳይሆን ቀርቶ ዛሬ ላይ ተነስቶ ዋንጫውን መልሱ ማለት ክለቡን እና ደጋፊውን ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ያለውን ክቡር ህዝብ እንደመናቅ ይቆጠራል።

ይህ ጥፋትን በጥፋት ለመሸፈን የሚደረግ ጉዞ ሌላ መዘዝ ይዞ የሚመጣ መሆኑን አሁንም በደንብ ሊጤን ይገባል።ለዚህ ነውረኛ ውሳኔ ያበቁ እንዝላል የክለቡ አመራሮች ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድም ይገባል።

ሲዳማ ቡና በእለቱ ባሳየው የአልሸነፍ ባይነት እና ድል አድራጊነት ወኔ ዋንጫውን ድል ማድረጉ በታሪክ ተመዝግቦ ይኖራል።

17/06/2025

Address

Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gobba sidaama ityophiya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category