Wara Boruu

Wara Boruu Bakka Bareeduu
Yoo Jirratee waan
Bareeduu yaada

15/02/2026

ዛሬ ከኬንያ ፕሬዝደንት ዊልያም ሩቶ ጋር በአኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች እና የወል ፍላጎቶቻችን ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።

Held productive talks with President William Ruto of Kenya today on continental priorities and shared interests.

05/02/2026

የማዕድን ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያለፉት ስድስት ወራት የ30 በመቶ የገቢ ጭማሪ አሳይቷል። የብረት ምርት 36 በመቶ እንዲሁም ሲምንቶ ምርት 28 በመቶ ጨምሯል። ይህም በተለይ የቤት ልማት እየተስፋፋ መሆኑን በተግባር የሚያሳይ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

05/02/2026
23/01/2026
🌟NAAMUSA (DISCIPLINE).Naamusni riqicha kaayyoo fi milkaa’ina gidduu jiruudha.Yoo naamusa qabaatte yeroo kee akka gaariit...
11/01/2026

🌟NAAMUSA (DISCIPLINE).

Naamusni riqicha kaayyoo fi milkaa’ina gidduu jiruudha.Yoo naamusa qabaatte yeroo kee akka gaariitti fayyadamta, yeroo fedhiin hojii sitti hin dhaga’amnettillee waan hojjetamuu qabu hojjetta. Naamusni amala egeree keetiiti tolcha. Naamusni amala humna guddaa qabuu fi jireenya milkaa’aa fi hiika qabutti nama geessudha.
11 Jan 2026 🙏

08/01/2026

እስካሁን በተሠሩ ሥራዎች እና እየታዩ ባሉ ውጤቶች ይህ የብሔራዊ የሰላም በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም
✅ ማኅበራዊ ትስስርን ፈጥሯል፣
✅ ምክንያታዊ ወጣት እንዲኖር አቅም ገንብቷል፣
✅ የወጣቶችን (ዜጎችን) የሀገር ፍቅር ስሜት አሳድጓል፣
✅ የሌሎችን ማኅበረሰብ ክፍሎች ቋንቋ፣ ባህል እና አኗኗር ለመገንዘብ አስችሏል፣
✅ ዜጎችን በሙያቸው ማገልገል ችለዋል፣
✅ እርስ በርስ በመተዋወቅ ብዝኃነትን ማድነቅ ጀምረዋል፣
✅ ለማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት አስተዋፅኦ አበርክቷል፣
✅ ሀገራቸውን የማወቅ ዕድል አግኝተዋል፣
✅ ከመንደር አስተሳሰብ ወጥተው ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ አስተሳሰብ እንዲኖራቸው ዕድል ፈጥሮላቸዋል፣
✅ ከጠባቂነት በመላቀቅ ሥራን መፍጠር ችለዋል፣
✅ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም አቅማቸው አድጓል፣
✅ የስነ-ምግባር እና ስብዕና ግንባታቸው ከፍ ብሏል፡፡

ይህ ፕሮግራም በወጣቶች ስብዕና፣ አመለካከት እና የሥራ ባህል ግንባታ ላይ እያመጣ ያለው ለውጥ ከፍተኛ ነው።

በዚህ ፕሮግራም ወጣቶች ከተሳተፉ በኋላ በተሻለ ስብዕና፣ ሀገራዊ ዕውቀት እና የሥራ ዝግጁነት ለሌሎች እኩዮቻቸው እና ታዳጊዎች አርአያ ሆነው እንደሚወጡ እሙን ነው፡፡

ሰላም ለኢትዮጵያ !🕊

#የሰላምሚኒስቴር #ሰላም

08/01/2026

Faayidaawwan Qabeenya Uumamaa Kunuunsuu,Misoomsuufi Eeguu !

Qabeenyi humna kuufamaa misooma biyya
Odeeffannoo dabalataa argachuuf
Facebook: https://www.facebook.com/oromiabc
kallacha Oromia: https://m.facebook.com
------
Telegram: https://t.me/Oromiacommunicationaffairsbureau
------
Twitter: twitter.com/OromiaBureau
------
You tube: https://www.youtube.com/
-------
TikTok: tiktok.com/
------
Website: https://www.oromiacommunication.gov.et/
------
Website: https://www.oromiacommunication.gov.et/

Address

Harar
Harer

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wara Boruu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category