Tasniim Alii

Tasniim Alii Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tasniim Alii, Grocers, Harar.

09/04/2025
09/04/2025
09/04/2025
09/04/2025
09/04/2025
07/04/2025

በክልሉ የኮሪደር ልማት ስራ የከተማይቱን ውበት ከማሳደግ ባለፈ ለወጣቶች የስራ እድል የፈጠረ ነው፦ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ ፡፡
*********
የኮሪደር ልማቱ በስኬት እንዲሰራና ይጠናቀቅ ዘንድ ክትትልና ድጋፍ እየተደረ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

በሀረሪ ክልል እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ ከተማዋን ለማስዋብና ለኑሮ ምቹ ለማድረግ ያለው አስተዋፅኦ የላቀ መሆኑን የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገልፀዋል፡፡

ከሀረሪ ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ ጋር ቆይታ ያደረጉት ሀላፊው ለወጣቶች የስራ እድል እየፈጠረ ስለመሆኑም ተናግረዋል ።

የኮሪደር ልማቱ በከተማው ብቻ ሳይሆን በገጠርም እየተካሄደ መሆኑ አርሶ አደሩ ያለውን መሬት በአግባቡ አልምቶ በምግብ እራሳቸውን እንዲችሉ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

ሀረርን ውብ ፅዱና አረንጓዴ የሆነች ከተማ እንድትሆን የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ለስራዎቹ ስኬታማነት መዋቅራቸው አስላጊውን ድጋፍ እና ክትትል እየተደረገ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

የኮሪደር ልማቱ የእግረኛ መንገድ የብስክሌት
አረንጓዴ ስፍራ ያለው መሆኑን ሀላፊው ተናግረዋል፡፡

እስካሁን ህብረተሰቡ ለስራው እያደረገ ላለው
ድጋፍና ትብብር ምስጋናቸውን ያቀረቡት አቶ ጌቱ አሁንም ትብብሩ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ጠይቀዋል፡፡

ዘጋቢ ፦አብዲ ኡስማን
29 /07 /17

07/04/2025

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tasniim Alii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category