Umu Eyman

Umu Eyman Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Umu Eyman, Grocers, Harar.

01/07/2025

የተከራካሪ ወገኖች ተግባርና ሀላፊነት

👉ተከራካሪ ወገኖች የሚከተሉትን ተግባራትና ሀላፊነት አላባቸው

1) እያንዳንዱን ጉዳይ በቀጠሮው መሰረት ተከናውኖ መጠናቀቅ የሚገባቸው ተግባራት በጥብቅ ዲሲፕሊን ማከናወን

2) የጉዳዮች ሂደት ተጠናቆ እልባት እንዲያገኙ ማድረግ የሚያስችል ተግባራትን በተሟላ ስነ-ምግባር ማከናወን

3) የጉዳዮች ሂደት እና እልባት መስጫ ጊዜን ላማጓተት በማሰብ ተገቢ ያልሆነ አቤቱታ ማቅረብ እና ድርጊቶችን አለመፈጸም

4) የፍ/ቤት ትእዛዞችን የማክበር እና የመፈጸም ሃላፊነት ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ👇

Telegram: https://t.me/hararicourts

Facebook: https://web.facebook.com/hararicourts

Instagram: https://www.instagram.com/hararicourts/

X: https://x.com/Hararicourts

Youtube:  https://www.youtube.com/

26/02/2025

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Umu Eyman posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category