Lamii Abdi

Lamii Abdi Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lamii Abdi, Grocers, Deder.

17/11/2025
17/11/2025
16/11/2025
16/11/2025

"በሀረሪ ክልል የቱሪስት መስህቦችን እሴት በመጨመር ህዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል"- አቶ ኦርዲን በድሪ

በሀረሪ ክልል የሚገኙ መስህቦችን እሴት በመጨመር ከቱሪዝም ዘርፉ ህዝቡን የበለጠ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ለጋዜጣ ፕላስ እንደተናገሩት፤ በክልሉ የቱሪስት መስህቦች ላይ እሴት በመጨመር የቱሪዝም ፍሰቱ እንዲጨምር የማድረግ ሥራ ይሰራል።

ሀረር ከተማ በዩኔስኮ የተመዘገበች የዓለም ቅርስ ከተማ ናት ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ፤ የጀጎል ግንብን ጨምሮ ሌሎች በርካታ መስህቦች ያሉበት ነው ብለዋል፡፡

በክልሉ ትልቁ ጸጋ ቱሪዝም መሆኑን ጠቅሰው፤ ዘርፉን በመጠቀም ኢኮኖሚውን ለማነቃቃትና ለማጠናከር እንደሚሰራ ገልጸዋል፡፡

በቱሪዝሙ ዘርፍ የሴቶችና የወጣቶች የሥራ እድል ተጠቃሚ የሚሆኑበት ሁኔታ ለመፍጠር እንደሚሰራም ተናግረዋል፡፡

በሀረር ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት የሀረር የማንሰራራት ዘመን ጅማሮ ማሳያ ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ፤ የልማት ሥራዎቹ በቀጣይ ሰፍተውና ተጠናክረው ይቀጥላሉ ብለዋል፡፡

እስካሁን ያለው ውጤት በህዝቡ ዘንድ ቅቡልነትን ያገኘ መሆኑን ጠቅሰው፤ በህዝቡ ዘንድ ተስፋን ያጫረና መንግሥትና ህዝብን ያቀራረበ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በቀጣይ ያሉትን ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ህዝቡን ከቱሪዝሙ ዘርፍ የበለጠ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡

Address

Deder

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lamii Abdi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category