Telos Trading Plc

Telos Trading Plc Success is My Hobby !!!

በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች እንልካለን!!!0918102055በቅድመ ክፍያ
07/02/2026

በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች እንልካለን!!!
0918102055
በቅድመ ክፍያ

አዲስ አበባባህር ዳርጎንደርደብረ ማርቆስደሴ ሀዋሳ አርባ ምንጭአዳማእና ሌሎችም ከተሞች በጥቅል ለምትገዙ!!!0900100012
27/01/2026

አዲስ አበባ
ባህር ዳር
ጎንደር
ደብረ ማርቆስ
ደሴ
ሀዋሳ
አርባ ምንጭ
አዳማ
እና ሌሎችም ከተሞች በጥቅል ለምትገዙ!!!
0900100012

መልካም የጥምቀት በዓል ለመላው የኦርቶዶክስ  ዕምነት ተከታይ!!!! 2018
19/01/2026

መልካም የጥምቀት በዓል ለመላው የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ!!!!
2018

ልብ ሰባሪ ዜና !!!😭
16/01/2026

ልብ ሰባሪ ዜና !!!😭

በእናንተ ሰፈር ስንት ገባች? በኛ 120-360 እንደ ቤቱ!
12/01/2026

በእናንተ ሰፈር ስንት ገባች?

በኛ 120-360 እንደ ቤቱ!

ፈራን"ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራንእንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድንፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድንእኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን...።"ፈራን"ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራንበጋ...
01/01/2026

ፈራን

"ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን
እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን
ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን
እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን...።
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን
በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን

"ናቅን"
በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን
እልህ ተናነቅን
"ናቅን"
መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን
ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን
አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን

"ጠላን"
መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን
መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ
መናናቅ በርክቶ
መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ
እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ
የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ

"ራቅን"
የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ
ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ
እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን
ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን።

ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን

🌴🌴ባህር ዳር🌴👉ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ!!!               👇
18/12/2025

🌴🌴ባህር ዳር🌴
👉ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ!!!

👇

10/12/2025

መፈመስ ማልፈልገው ለዚህ ነው!!!
Adonay እና Jani አመሻሹን

ARSENAL EXPECTED XI WILL FACE ASTON VILLA.
05/12/2025

ARSENAL EXPECTED XI WILL FACE ASTON VILLA.

03/12/2025

Chaw Chelsea

30/11/2025

Chelsea vs Arsenal
1:30 ማን ይሸንፋል?
ይገምቱ ይሸለሙ!!!
Share,Like,Follow Mandatory to Win!

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Telos Trading Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category