Mejo Buna FC

Mejo Buna FC Never give up

20/08/2023

Zenidro mejo buna badis meliki Aroresa summer cup yechawotal andanid lewutochin yaderegewu yenatewu mejo buna ahun meteriya simu lay sidama bank yemilewun siyamey chemiro temelisual !!!!
Digafachin hulem bihon letetekiwochu nw
Vamos yegnawochu

30/01/2023

ሰላም እንዴት ናችሁ የ መጆ ልጆች
ክረምት ላይ በነበረዉ ቶርናመንት እራሳችሁን አሳይታችሁ ለ ወረዳ የተመረጣቹ ልጆች የ ዉድድር ጊዜ እየቀረበ ስለሆነ coach Muse እያሰራ ባለው ፕሮግራም ላይ መታችሁ እራሳችሁን አሻሹላችሁ ለመረጣችሁ ህዝብ የተሻለ ነገር አሳዩ::
Aroresa woreda Football Team

08/10/2022

ሰላም እንዴት ከሬማቹ ዉድ የ mejo buna ልጆች እና የ mejo ልጆች?
ለተፈታኝ ተማሪዎች መልካም ዕድል እየተመኘን እዝህ mejo ያላቹ ልጆች ግን coach eniye ጋር ያለዉን ፕሮግራም በትክክል እየሰራችሁ እራሳቸውን ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ እንዳለባቹ እያሳስብን:: መልካም ጊዜ ተመኘውላችዉ!
Amare Birhanu 10qs my boys

የ ዘንድሮ 12 ክፍል ተፈታኞ በሙሉ ጌታ ይርዳችሁ !!! # # #ከ mejo buna FC ተፈታኞች          1 Tisnufikir          2 kaleb         3 zouma.......
03/10/2022

የ ዘንድሮ 12 ክፍል ተፈታኞ በሙሉ ጌታ ይርዳችሁ !!!
# # #ከ mejo buna FC ተፈታኞች
1 Tisnufikir
2 kaleb
3 zouma....... ena ሌሎች የሀገሬ ልጆች melikam ፈተና ይሁንላችሁ
# # # tseliyu ጌታም yiredachuhal

አዲስ ተጫዋች ለ mejo buna Name  #   #  Position Defender P-club ከራዊ Done deal  # #
01/10/2022

አዲስ ተጫዋች ለ mejo buna
Name # #
Position Defender
P-club ከራዊ
Done deal # #

ዛሬ 30/12/14EC  ላይ በነበሬን ገብ ማሰባሰብያ ፕሮግራም ላይ የተገኙ photo.   # እና በእለቱ በተደሬገዉ ፕሮግራም እሪዳታ ያደረጉልን የመጆ ነዋሪዎች ከልብ እያመሰገንን ለደጋፊዎቻ...
05/09/2022

ዛሬ 30/12/14EC ላይ በነበሬን ገብ ማሰባሰብያ ፕሮግራም ላይ የተገኙ photo.
# እና በእለቱ በተደሬገዉ ፕሮግራም እሪዳታ ያደረጉልን የመጆ ነዋሪዎች ከልብ እያመሰገንን ለደጋፊዎቻችን ቀጣይ ዓመት ከጌታ ፍቃድ ጋር በዋንጫ አንደምንክሳቹ ቃል አንገባለን
# #
*መጆ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

Address

Awassa

Telephone

+251924735911

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mejo Buna FC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mejo Buna FC:

Share

Category