07/01/2026
መልአኩም እንዲህ አላቸው፡- "እነሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"
ሉቃ 2:11_12
እንኳን ለጌታችን ለመድሓኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
የሚሚ ሱፐር ማርኬት፣ ሐዋሳ