Asmamaw Basizo

  • Home
  • Asmamaw Basizo

Asmamaw Basizo One Day...!

10/10/2024

መተከል ቡለን ወረዳ የወባ ወረርሽኝ የማህበረሰቡን ነብስ አንድ በአንድ እየቀጠፈ ነው::

መንግስት በየደረጃው ካሉ ተቋማት፤ ከፈደራል መንግስት ድጋፍና ከተለያዪ ግብረ ሰናይ ድርጅቆች ጋር በመሆን አስፈላጊው ሁሉ ተደርጎ መከላከል መቻል አለበት:: በተለይ የወባ በሽታ መከላከያ ዘዴዎች ግንዛቤ ለህብረተሰቡ መስጠት በዘመቻ (companies) መልክ መደረግ አለበት::

የመድሀኒት አቅርቦት ላይ በደንብ መሠራት ያስፈልጋል፤ የተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎችም የድርሻቸውን ቢወጡ:: የክልሉ ብዙሀን መገናኛም በተደጋጋሚ ፕሮግራም ቢሠራበት ምን ችግር አለው?

ይህን መሠረተ ድንጋይ ያፈረሱ ግለሰብም ሆነ ቡድን የሰሩት ድርጊት ተገቢነት የሌለውና የሚወገዝ ተግባር መሆኑን ሊገነዘቡ ይገባል::ልማት ተብሎ የማያስፈልግ የሚባል ልማት የለም:: የሚናቅ ልማ...
14/09/2024

ይህን መሠረተ ድንጋይ ያፈረሱ ግለሰብም ሆነ ቡድን የሰሩት ድርጊት ተገቢነት የሌለውና የሚወገዝ ተግባር መሆኑን ሊገነዘቡ ይገባል::

ልማት ተብሎ የማያስፈልግ የሚባል ልማት የለም:: የሚናቅ ልማት የለም:: ምናልባት አነሰ ተብሎ ከሆነ የያዘውን ይዞ ሌላውን አሟሉልን ብሎ መንግስትን በሰለጠነ መንግድ፤ አብሮ ከመንግስት ጋር እየሰሩ መጠየቅ ይሻል::

ማህበረሰባችንም ቢሆን እንዲህ አይነቱም ተገቢ ያልሆነ ድርጊት መገለጫችን አለመሆኑን ማስተማር፤ መማር ያስፈልጋል:: ተግባሩን የፈጸሙትም ሊጠየቁ ይገባልም::

14/08/2024

የአንዳንዱ ጥጋብ አይን የለውም😎
#2 ሚልየን ብር እንደዚህ እርካሽ ነው ?
ይህ ገንዘብ ስንቱን ድሀ ከጎዳና ያነሳ ነበር ?
ምናለ ለማስተር አብነት ቢሰጡት!

Address

Assosa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asmamaw Basizo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Asmamaw Basizo:

  • Want your business to be the top-listed Grocery Store?

Share