04/02/2026
የአፈልጉኝ ማስታወቂያ !!
ከታች በምስሉ ላይ የሚትመለከቱት ወንድማችን ይባላል። ተወልዶ ያደገዉ በማዕከላዊ እትዮጵያ ክልል በሀለባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ያቶ በረሆ ቀበሌ ስሆን በሚቶ ወረዳ ሚቶ 2ተኛ ደረጀ ት/ት ቤት የኢኮኖሚክስ መምህር እንደነበረ ይታወቃል።
ሆኖም ግን እንደማንኛውም ሰው ኑሮን ለማሸነፍ ወደ ሳውዲ አረቢያ ስደት በማሄድ ረሱንና ቤተሰቡን እንዲሁም ለመለወጥ ብሎ ከሃገር ከወጣ አራት አመት የሞላው ስሆን፥ ሆኖም ግን ለቤተሰቦቹ አንድም ቀን ደውሎ አያውቅም።
ይህን ያሉት ቤተሰቦች የልጃቸውን ድምፅ በለመስማት በጣም ተጨንቀዋል ።
ሼር በማድረግ ተባባሩን🙏
በዚህ ስልክ አሳዉቁን🙏
0916296348 - ላሉ ሊሌሮ
0943787254
ዱሬሳ በረሳ ኡስማን
መሳይ ከድር - Mesay kedir
በርቼች ሠላም