30/10/2026
ንግድዎን በአዲስ ከፍታ ላይ ለማስቀመጥ ወይም አስተማማኝ ኢንቨስትመንት መፈለግ ጀምረዋል? አሁን በትንሽ ጅምር የራስዎ ባለቤት የሚሆኑበት ወርቃማ ዕድል መጣ! 🏢✨
በከተማችን ስትራቴጂካዊ እና ተደራሽ በሆኑ አካባቢዎች የሚገኙ የንግድ ሱቆችን በ 1% ክፍያ ብቻ ባለቤት ይሁኑ።
🗣በ 1% ከቴምር ሪልስቴት የሱቅ ባለቤት መሆን እንዴት እንደምትችሉ እና የትኞቹ ሳይቶች ላይ እንደሆነ ግልፅ መረጃ
📍ሳይቶቹ የሚገኙት
1. ገላን ኮንደሚኒየም የንግድ ሱቅ
2. ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ
3. ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
እንደየ ካሬቸው እንደሚገኙበት floor እና እንደሚገኙበት ሳይት ዋጋቸው ይለያያል
ለምሳሌ ፦ ገላን ኮንደሚኒየም የንግድ ሱቅ
➻ ሙሉ ክፍያ 2,500,000ብር
25% ቅድመ ክፍያ 625,000 ብር አሁን ይከፈላሉ እና
💰 24% በየወሩ 1% ( 25,000ብር) በ 2 አመት 21ዙር ይከፍላሉ
💰 ቀሪውን 51%
➻ 10% የሱቅ ስትራክቸር ሲጠናቀቅ
➻ 10% የሱቅ የሴራሚክ ስራ ሲጠናቀቅ
➻ 10% የሱቅ የአልሙኒየም ስራ ሲጠናቀቅ
በመጨረሻም 21% የንግድ ሱቁን ርክክብ ሲደረግ የሚከፍሉ ነው የሚሆነው
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ፣
+251 955 85 80 30
+251 920 03 93 45
https://www.whatsapp.com/business/