Kidane Grocery

Kidane Grocery Food
Drinks
Rooms

08/04/2023

Don't let success get to your head.

08/04/2023

ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በሶቭየት ሕብረት ፤

በቀድሞዋ ሶቭየት ሕብረት በፒተር ታላቁ ሴንት ፒተርስበርግ ፖሊ ቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ትምህርታቸውን ይከታተሉ የነበሩት ወጣት ኢትዮጵያውያን በዕረፍት ጊዜያቸው ከተማዋን ሲጎበኙ ፤

የካቲት -- 1957 ዓ.ም



youtube.com/

08/04/2023

የአራዳ ህንፃ በግንባታ ሂደት ላይ

ፒያሳ -- 1982 ዓ.ም



youtube.com/

08/04/2023

መጋቢት 30 ቀን 1938 ዓ.ም



ከ 77 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ በረራውን ከአዲስ አበባ ተነሥቶ በአስመራ በኩል ወደ ካይሮ (ግብፅ) በረራ ያደረገበት ዕለት ነበር።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ታህሳስ 21 ቀን 1938 ዓ.ም ተመሠረተ። ዋና መሥሪያ ቤቱም በመዲናዋ አዲስ አበባ ላይ የነበረው ይህ አንጋፋ ተቋም ከቀድሞው ትራንስ ወርልድ ኤይርዌይስ/ Transworld Airways (TWA) ጋር በጋራ የተመሠረተ ሲሆን አስተዳደሩ በአሜሪካኖች እጅ ነበር።

ድርጅቱ ታኅሣሥ 21 ቀን 1938 ዓ/ም ተመሥርቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ በረራውን መጋቢት 30 ቀን 1938 ዓ.ም ከ አዲስ አበባ ተነሥቶ ካይሮ ድረስ አከናወነ። አየር መንገዱ ሲመሠረት ከአሜሪካ ወታደራዊ ኃይል የተገዙና በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ያገለገሉ አምስት ዲ.ሲ. ፫ ( DC 3-C47 ) አውሮፕላኖች ነበሩት።



Join Our Channels
👇
ዩቲዩብ- youtube.com/
ቴሌግራም- t.me/TariknWedehuala
ቲክ ቶክ- tiktok.com/
ቲውተር- twitter.com/TariknWedehuala

08/04/2023
08/04/2023

THE THREE MUSKETEERS.
L - R : Ronaldinho Gaucho, Lionel Messi, Samuel Eto'o.

08/04/2023

African countries that Ethiopians 🇪🇹 can visit without Visa are:

1-Kenya 🇰🇪
2- Senegal 🇸🇳
3- Benin 🇧🇯
4- Gambia 🇬🇲

08/04/2023

"...ጫማ በእግር ልክ ካልሆነ እንደማያራምድ ሁሉ ፤ አስተዳዳሪም በሕዝቡ አቅም መጠን ካልሠራ አስቸጋሪነቱ የማይካድ ነው..."

ግርማዊ ጃንሆይ (ቀ.ኃ.ሥ)
የካቲት 1954 ዓ.ም
አስመራ



youtube.com/

08/04/2023

RELIABLE FOES.
Italy's Gigi Buffon and Spain's Iker Cassilas.

Address

Russian Street
Addis Ababa

Telephone

+251911228656

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kidane Grocery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category