Prophet bereket page

Prophet bereket page For more christian content subscribe my youtube page. https://www.youtube.com/
tel 251967511190 whatsapp

11/05/2026

ምርኮ ተመለሰ
0967511190
0916229366

11/05/2026

በእግዚአብሔር ትታሰባላቹ
0967511190
0916229366
የፀሎት ና የምስክርነት መስመር

 አዳር በተባለው በዐሥራ ሁለተኛው ወር ዐሥራ ሦስተኛ ቀን፣ በንጉሡ ትእዛዝ የወጣው ዐዋጅ የሚፈጸምበት ዕለት ነበር። በዚህም ዕለት የአይሁድ ጠላቶች የበላይነቱን እንደሚያገኙ ተማምነው ነበር፤...
11/05/2026


አዳር በተባለው በዐሥራ ሁለተኛው ወር ዐሥራ ሦስተኛ ቀን፣ በንጉሡ ትእዛዝ የወጣው ዐዋጅ የሚፈጸምበት ዕለት ነበር። በዚህም ዕለት የአይሁድ ጠላቶች የበላይነቱን እንደሚያገኙ ተማምነው ነበር፤ ሁኔታው ግን ተለወጠና አይሁድ በሚጠሏቸው ላይ የበላይነትን አገኙ።
አስቴር 9፥1

 እግዚአብሔርም ዓሣውን አዘዘው፥ እርሱም ዮናስን በየብስ ላይ ተፋውዮና 2÷10
10/05/2026


እግዚአብሔርም ዓሣውን አዘዘው፥ እርሱም ዮናስን በየብስ ላይ ተፋው
ዮና 2÷10

ውድ ስጣዎቼ እናቴ ና የልጄ እናት መልካም የእናቶች ቀን
10/05/2026

ውድ ስጣዎቼ እናቴ ና የልጄ እናት መልካም የእናቶች ቀን

09/05/2026

06/05/2026

እግዚአብሔር ከአንተ ጋር የሆናል
0967511190
0916229366

እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት የልጄ እናት እረጅም እድሜ ና ጤና ያጥግብሽ
05/05/2026

እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት የልጄ እናት እረጅም እድሜ ና ጤና ያጥግብሽ

05/05/2026

ለአገልጋዮች የመጣ መልእክት ከነብዩ
“እናንተ የእግዚአብሔር ዕቃ የምትሸከሙ ሆይ፥ እልፍ በሉ፥ እልፍ በሉ፥ ከዚያ ውጡ፥ ርኩስን ነገር አትንኩ፥ ከመካከልዋ ውጡ፥ ንጽሐን ሁኑ።”
— ኢሳይያስ 52፥11

04/05/2026

ወደ በረከታቹ ትቸኩላላችሁ
0967511190
0916229366

የዛሬ መልእክታቹ ነው አሜን በማለት ተቀበሉ  _በዚ _ሶስት _ቀን _ውስጥ _ባድራሻችሁ _መጣሉቃስ 1:13 መልአኩም እንዲህ አለው፡— “ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ፡ ሚስትህ ...
04/05/2026

የዛሬ መልእክታቹ ነው አሜን በማለት ተቀበሉ
_በዚ _ሶስት _ቀን _ውስጥ _ባድራሻችሁ _መጣ
ሉቃስ 1:13 መልአኩም እንዲህ አለው፡— “ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ፡ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251967511190

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet bereket page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category