24/02/2026
አዲስ የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት? 🔑
ሰመር ሪል እስቴት እጅግ ማራኪ በሆነ ቦታ British embassy አጠገብ ዘመናዊ አፓርታማዎችን ለሽያጭ አቅርቧል። ቤትዎን ዛሬውኑ በመያዝ የነገውን አስተማማኝ ህይወት ይጀምሩ።
ለምን ሰመር ሪል እስቴትን ይመርጣሉ?
📍 ጥራት ያለው ግንባታ፦ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ዘመናዊ እና ውብ ዲዛይን።
💰 ቀላል የክፍያ ሁኔታ፦ 10% ብቻ በመክፈል ውል ይፈጽሙ፤ ቀሪውን በባንክ ብድር (50%) እና በሂደት ማጠናቀቅ ይችላሉ።
💸 ከ 30% discount ጋር
🛋️ ምቾት፦ ሰፊ ሳሎን (Living Room)፣ ለዓይን የሚማርክ መኝታ ቤት እና እጅግ ዘመናዊ ወጥ ቤት (Modern Kitchen) ያካተተ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት አሁኑኑ ያነጋግሩን።
📲 ስልክ፦ +251 911 37 18 11 ሰመር ሪል እስቴት