Abs redwan

Directions

Abs redwan Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abs redwan, Grocers, Harar, Addis Ababa.

25/10/2026
25/10/2026
25/10/2026
25/10/2026
25/10/2026

የመደመር መንግሥት የህዝብን ጥቅም ያስቀደመ ልማትና መልካም አስተዳደር ለማረጋገጥ እየተጋ ይገኛል» — አቶ ጌቱ ወዬሳ

የመደመር መንግትስ የህዝብን ጥያቄና ፍላጎት ማዕከል ያደረገ ዘላቂ ልማትና መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ እየሰራ ነው ሲሉ በብልፅግና ፓርቲ ሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ።

ሀላፊው የመንግስት የስራ ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ መንግስት ለህዝብ የገባውን ቃል ለመተግበርና የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ ከአመራር እስከ ፈፃሚ የተግባባና የተቀናጀ ጥረት እያደረጉበት ያለ የዕድገትና የልማት ዕቅድ ነድፎ እየሰራ ነው ብለዋል።

የህዝብ ይሁኝታን አግኝቶ የተመሰረተው የመደመር መንግስት ህዝቡ በተለያየ ጊዜ ሲያነሳቸው የነበሩ ጥያቄዎችን ዋና የስራ ዕቅድ የትኩረት መስክ ማድረጉንም ጠቁመዋል።

በተለይም የኑሮ ውድነትን ማረጋጋትና ጫናውን መቀነስ፣ ምርታማነትን ማሳደግ፣ የስራ ዕድል ፈጠራ፣ የአገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል፣ አምራች ኢንደስትሪን ማስፋፋት፣ የወንድማማችነት እና የአብሮነት እሴትና ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ በፓርቲና መንግስት የተቀመጡ ዋና ትኩረት መስኮች ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ለልማትና ዕድገት ወሳኝ የሆኑ መስኮችን መሰረት በማድረግ ከጠራ ዕቅድ የሚነሳ ብርቱ ክትትል፣ ድጋፍና ቁጥጥር የሚደረግበት የማስፈፀም ስርአትን በማጠናከር ወደ ስራ የተገባ መሆኑን ጨምረው ገልፀዋል።

በበጀት የአመቱ የ1ኛ ሩብ አመትም የህዝብን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዕቅድ ከማዘጋጀት ጀምሮ የሶስት ወራት የአፈፃፀምን በመገምገም ጥንካሬና ክፍተትን የለየ ቀጣይ አቅጣጫን በማስቀመጥ ለላቀ ስኬትና ለውጥ እየተሰራ ነው ሲሉ አቶ ጌቱ ተናግረዋል።

በዚህም በፓርቲና በመንግስት ግልፅ ድርሻን የለየና የተቀናጀ የማስፈፀም አቅምን ለማጠናከር ሁሉም አመራር በጠራ ግንዛቤ ብርቱ የስራ ክትትል እንዲያደርግ አቅጣጫ ተቀምጦ በየመስኩ የሚካሄዱ ስራዎች በየጊዜው እየተገመገሙ እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል።

እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ክልል የህዝብን ፍላጎት የሚያሟሉ የልማት ስራዎችን በማጠናከር፣ አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል መልካም አስተዳደር እንዲረጋገጥና በሁሉም መስክ ስራዎች ድምር ውጤት የዜጎች ኑሮ እንዲሻሻል የመደመር መንግስት በታላቅ ሀላፊነት መስራቱን ይቀጥላልም ብለዋል።

25/10/2026
25/10/2026

የመደመር መንግትስ የህዝብን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ ዘላቂ ልማትና መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ እየሰራ ነው- አቶ ጌቱ ወዬሳ

ሀረር፣ ጥቅምት 15/ 2019 (ሀክመኮ):- የመደመር መንግትስ የህዝብን ጥያቄና ፍላጎት ማዕከል ያደረገ ዘላቂ ልማትና መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ እየሰራ ነው ሲሉ በብልፅግና ፓርቲ ሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ።

ሀላፊው የመንግስት የስራ ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ መንግስት ለህዝብ የገባውን ቃል ለመተግበርና የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ ከአመራር እስከ ፈፃሚ የተግባባና የተቀናጀ ጥረት እያደረጉበት ያለ የዕድገትና የልማት ዕቅድ ነድፎ እየሰራ ነው ብለዋል።

የህዝብ ይሁኝታን አግኝቶ የተመሰረተው የመደመር መንግስት ህዝቡ በተለያየ ጊዜ ሲያነሳቸው የነበሩ ጥያቄዎችን ዋና የስራ ዕቅድ የትኩረት መስክ ማድረጉንም ጠቁመዋል።

በተለይም የኑሮ ውድነትን ማረጋጋትና ጫናውን መቀነስ፣ ምርታማነትን ማሳደግ፣ የስራ ዕድል ፈጠራ፣ የአገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል፣ አምራች ኢንደስትሪን ማስፋፋት፣ የወንድማማችነት እና የአብሮነት እሴትና ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ በፓርቲና መንግስት የተቀመጡ ዋና ትኩረት መስኮች ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ለልማትና ዕድገት ወሳኝ የሆኑ መስኮችን መሰረት በማድረግ ከጠራ ዕቅድ የሚነሳ ብርቱ ክትትል፣ ድጋፍና ቁጥጥር የሚደረግበት የማስፈፀም ስርአትን በማጠናከር ወደ ስራ የተገባ መሆኑን ጨምረው ገልፀዋል።

በበጀት የአመቱ የ1ኛ ሩብ አመትም የህዝብን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዕቅድ ከማዘጋጀት ጀምሮ የሶስት ወራት የአፈፃፀምን በመገምገም ጥንካሬና ክፍተትን የለየ ቀጣይ አቅጣጫን በማስቀመጥ ለላቀ ስኬትና ለውጥ እየተሰራ ነው ሲሉ አቶ ጌቱ ተናግረዋል።

በዚህም በፓርቲና በመንግስት ግልፅ ድርሻን የለየና የተቀናጀ የማስፈፀም አቅምን ለማጠናከር ሁሉም አመራር በጠራ ግንዛቤ ብርቱ የስራ ክትትል እንዲያደርግ አቅጣጫ ተቀምጦ በየመስኩ የሚካሄዱ ስራዎች በየጊዜው እየተገመገሙ እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል።

እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ክልል የህዝብን ፍላጎት የሚያሟሉ የልማት ስራዎችን በማጠናከር፣ አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል መልካም አስተዳደር እንዲረጋገጥና በሁሉም መስክ ስራዎች ድምር ውጤት የዜጎች ኑሮ እንዲሻሻል የመደመር መንግስት በታላቅ ሀላፊነት መስራቱን ይቀጥላልም ብለዋል።

25/10/2026

Naannoo keenyatti hojiiwwan misoomaa magaalaafi baadiyyaatti eegalaman saffisaafi qulqullinaan xumuruuf xiyyeeffannoodhaan ni hojjetama.

Obbo Ordiin Badrii
Piresidaantii NaannooHararii

Address

Harar
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abs redwan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category