Admasu baste

Admasu baste Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Admasu baste, Grocers, Ethuopia, Addis Ababa.

22/06/2025
14/06/2025
"በዛሬው ዕለት ያስጀመርነው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎትም  የበርካቶች እምባ የሚታበስበት፣  ለአቅመ ደካሞች 2,500 ደረጃቸውን የጠበቁ ቤቶች በመገንባት የዘመሙ ጎጆዎች   የሚቃኑበት፣ ...
14/06/2025

"በዛሬው ዕለት ያስጀመርነው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎትም የበርካቶች እምባ የሚታበስበት፣ ለአቅመ ደካሞች 2,500 ደረጃቸውን የጠበቁ ቤቶች በመገንባት የዘመሙ ጎጆዎች የሚቃኑበት፣ ለ500,000 ሰዎች ማዕድ በማጋራት የክረምት የኑሮ ጫናን ማለፍ የምናስችልበት ፣ ወላጅ የሌላቸዉ 440 ህፃናት አሳዳጊና ተንከባካቢ ቤተሰቦች የሚያገኙበት፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ችግኝን በመትከል ከተማችንን አረንጓዴ የምናለብስበት እና ከ2.2 ሚሊየን በላይ በጎ ፍቃደኞች የሚሳተፋበት በርካታ ተግባራትን ያቀፈ ነው።" ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ

"በዛሬው ዕለት ከተማ አቀፍ የክረምት በጎ ፍቃድ ስራዎችን የበጐ ፍቃድ አገልጋዮችን በማመስገን፣ በአቅመ ደካማዎች ቤት ግንባታ እና በደም ልገሳ  በይፋ አስጀምረናል።" ክብርት ከንቲባ አዳነች...
14/06/2025

"በዛሬው ዕለት ከተማ አቀፍ የክረምት በጎ ፍቃድ ስራዎችን የበጐ ፍቃድ አገልጋዮችን በማመስገን፣ በአቅመ ደካማዎች ቤት ግንባታ እና በደም ልገሳ በይፋ አስጀምረናል።"

ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ

06/06/2025

Address

Ethuopia
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Admasu baste posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category