Gule Entoto

Gule Entoto Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gule Entoto, Grocers, Addis Ababa.

24/06/2024
23/06/2024
23/06/2024
10/06/2024
16/05/2024
03/05/2024

"እየተከናወነ ያለው መተሳሰብ እና መደጋገፍ አንድነትን ያጠናክራል፡፡

የመንግሥት አቅጣጫ ድሀ ተኮር የገቢ ማስገኛ ሥራዎችን በመሥራት ዜጎች የሌሎችን እጅ ከመጠበቅ በየአካባቢያቸው በአቅም እና ችሎታቸው ሠርተው የራሳቸውን ሃብት እንዲያገኙ ማድረግ ነው ፡፡

ይህም ሆኖ በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ ምክንያት ወጫቸውን መሸፈን ለማይችሉ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ወገኖች መደገፍ ባሕላችን ነው፤ ይህንንም አጠናክረን እንቀጥላለን "

ርእሰ መሥተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61554415769513

🕊ሠላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
•~•~•

"የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/

03/05/2024

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
የአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

26/04/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gule Entoto posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category