31/10/2024
https://www.ethiocoders.et ይህ ማስፈንጠርያ ለአምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያን የተመቻቸውን የኢትዮ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ስልጠና እድሎች የሚያገኙበት ነው።
ይፍጠኑ....ይህ ወርቃማ እድል አያምልጥዎ....ማስፈንጠርያውን.በመክፈት....
ይመዝገቡ.....ስልጠናውን በመውሰድ.... አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለውን ሰርትፍኬት በእጅዎ ያስገቡ።