Gold Star Media

Gold Star Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gold Star Media, Grocers, Addis Ababa.

29/06/2025

ዛሬም ተመርቋል😮

እንኳን ደስ አለህ ኤፍሬም በለጠ! 🎉

ከሶስት አመት በፊት እናቱን በክብር በእንጨት ተሸክሞ በማስደመም፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የመላው ኢትዮጵያን ልብ የነካው ቀን ትዝ ይላችኋል?

ያኔ እናቱን በክብር በማሰብ ያሳየው ፍቅር እና መልካምነት ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነበር።

ዛሬም፣ ጀግናው ኤፍሬም በለጠ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ School of Commerce በ2025 ተመርቋል::

ዛሬም እንደ ትናንቱ ሁሉ፣ የእናቱን ውለታና ፍቅር ባለመዘንጋት የሀገር ልብስ አልብሶ ከእርሷ ጋር መታየቱ ምን ያህል ትልቅ ሰው እንደሆነ ያሳያል።

ትምህርት የማያልቅ የህይወት ጉዞ መሆኑን በተግባር ያሳየኸን ጀግናችን እንኳን ደስ አለህ!

ይህ ለእኛ ለሁላችንም ትልቅ ተነሳሽነት ነው፤ ፍቅር፣ ትጋትና ትምህርት የህይወት መሰረት መሆናቸውን ኤፍሬም በተግባር አሳይቶናል።

በጊዜውም በክብርት ከንቲባ ለእናቱ
ኮንዶሚኒየም መሸለሙ አይዘነጋም::

መልካም የህይወት ጉዞ እንመኝልሀለን!
Congratulations ኤፍሬም በለጠ 👏😮

🙏🙏🙏❤️❤️❤️

🌴🌴🌴

20/04/2025
14/04/2025
   !!!  Henok AmanuelHenok AmanuelDagne wale የጨነቀለት
03/01/2025

!!!



Henok Amanuel
Henok Amanuel
Dagne wale የጨነቀለት

ፈታ በሉ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ
27/07/2024

ፈታ በሉ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ

▶▶ SUBSCRIBE and LIKE our video and notification turn on for new videos You tube https://www.youtube.com/.com/ ...

ፈታ በሉ በ "የኔ እድል"
22/07/2024

ፈታ በሉ በ "የኔ እድል"

...

ከወጀቡ በፊት ከሙሴ ጋር እንደነበርክው ከአብርሀም ጋር  ከእኔም ጋር ሁን 🙏
19/07/2024

ከወጀቡ በፊት ከሙሴ ጋር እንደነበርክው ከአብርሀም ጋር ከእኔም ጋር ሁን 🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gold Star Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category