Qaqalliiwwan shaggar

Qaqalliiwwan shaggar Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Qaqalliiwwan shaggar, Grocers, Oromia, Addis Ababa.

Irreecha: Milkaa’ina Haaromsa Aadaa Keenyaaf!ኢሬቻ ለባህላችን ህዳሴ ስኬታማነት!Irreecha: for the Success of Our Cultural Renaissance...
27/09/2026

Irreecha: Milkaa’ina Haaromsa Aadaa Keenyaaf!
ኢሬቻ ለባህላችን ህዳሴ ስኬታማነት!
Irreecha: for the Success of Our Cultural Renaissance!

💢📍የፌደራል መንግስት ከህወሃት ጋር ወደ ተደረገው የሰሜኑ ጦርነት በፈቃዱ ሳይሆን የሀገሪቱን ህልውና ለመታደግ ሲባል ፍጹም "ተገዶ" ነበር። ያኔ፣ የታላቁ አፍሪካዊ መሪ ኦሉሰጎን ኦባሳንጉ እ...
24/09/2026

💢📍የፌደራል መንግስት ከህወሃት ጋር ወደ ተደረገው የሰሜኑ ጦርነት በፈቃዱ ሳይሆን የሀገሪቱን ህልውና ለመታደግ ሲባል ፍጹም "ተገዶ" ነበር። ያኔ፣ የታላቁ አፍሪካዊ መሪ ኦሉሰጎን ኦባሳንጉ እና የሞሪሸስዋ ፕሬዚዳንት አሚናህ ማሲንጋ መቐለ ድረስ በመሄድ የሰላም እና የዲፕሎማሲ በሮች እንዲከፈቱ ያደረጉት ታላቅ ጥረት፣ በህወሃት ግትርነትና አክራሪነት ተመቶ ገደል ገብቷል፤ የሰላም እጁ ተነክሶ ጦርነቱ ሆን ተብሎ ተመርጧል።

💪ዛሬ ግን የትዕቢት ዋጋው ተከፍሏል፤ የዲፕሎማሲውን በር የዘጋው ሃይል ተበርክኮ፣ መንግስት ከህወሃት ጋር ተገዶ በገባበት በዚህ የሰሜኑ ጦርነት ላይ ታሪካዊ እና የማይካድ ድል እያደረገ ይገኛል! ይህ ድል ኢትዮጵያ በጽናት እንደምትቀጥልና ሰላም መጥፋቱ በጠላት የከፋ ምርጫ እንጂ በሰላም እጦት እንዳልነበር በግልጽ የሚያሳይ የታሪክ ምዕራፍ ነው። 🇪🇹✊

Address

Oromia
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qaqalliiwwan shaggar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category