03/01/2024
ማሳሰብያ ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ኦሮሚያ ሲኖዶስ
ሰሞኑን የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሀገረአሜሪካ ሀገረስብከት አባል የሆኑት የሀይማኖት አባት ነኝ ባይ ሙት ደጋሽ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ መገደል እንዳለባቸው በማሳሰብ የጸጥታ ሀይሉንም ለዚሁ ተልኮ ሲገዝቱ ተስተውለዋል፡፡ በዚህ ሳያበቁ ዘርህ ይጥፋ በማላት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ግልጽ የሆነ የዘር ማጥፋት አውጀዋል፡፡ ይህ ሲሆን ዝምታን የመረጣችሁበት ምክንያት ድርጊቱን ወዳችሁ ፈቅዳችሁ ተቀብላችዋል ብለን እናምናለን፡፡
ስለሆነም እንደ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባልነታችሁ በዘር ማጥፋቱ አዋጅ ተሳታፊ እንደሆናችው የወሰዳል፡፡ ስለሆነም እስከ ገና ዋዜማ በዚህ ጉዳይ ላይ ግልጽ የሆነ አቋማችሁን ካላሳያችሁን የኦሮሞ ህዝብ ከገዳዩ ጋር ላለመኖር እንደሚገዳድ እያሳሰብን፤ በተባለው ግዜ ውስጥ ድርጊቱን በማውገዝ፤ እንደማይመለከታችሁበማሳወቅ፤ ይቅርታ በመጠየቀ፤ ግልፅ በሆነ መግለጫ አቋማችሁን ካላሳወቃችሁ ከአጥፊዎቻችን ጋር ለለመቀጠል የሚስችለንን እርምጃ እንወስዳል፡፡