Obsee Murteessaa

Directions

Obsee Murteessaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Obsee Murteessaa, Grocers, Addis Ababa.

👉🏼👉የሶማሊያ እና ጅቡቲ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለግብፅ!🎱በአፍሪካ ቀንድ እያሻቀበ የመጣውን ፖለቲካዊ ውጥረት ተከትሎ፣ ጅቡቲ እና ሶማሊያ ግብፅ በቀጠናው ላይ በምታደርገው የጣልቃ ገብነትና የማተ...
03/10/2026

👉🏼👉የሶማሊያ እና ጅቡቲ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለግብፅ!

🎱በአፍሪካ ቀንድ እያሻቀበ የመጣውን ፖለቲካዊ ውጥረት ተከትሎ፣ ጅቡቲ እና ሶማሊያ ግብፅ በቀጠናው ላይ በምታደርገው የጣልቃ ገብነትና የማተራመስ አጀንዳ ላይ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።

🥏ሀገራቱ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በካይሮ ላይ ተገቢውን ጫና እንዲፈጥር ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፤ ግብፅ ከዚህ ድርጊቷ የማትታቀብ ከሆነ ግን ከሌሎች የአካባቢው አጋር ሀገራት ጋር በመቀናጀት ደህንነታቸውን ለማስከበር ሲሉ ወታደራዊ እርምጃ ከመውሰድ እንደማይመለሱ በግልፅ አሳውቀዋል።

*ኣደ ትግራይ እንደገና ክትነብዕ እያ!*ኣደ ትግራይ ገና ናይ ትማሊ ናይ ሓዘን ንብዓታ ብዝግባእ ከይነቐፀን ናይ ኲናት ቑስላ ከይሓውየን፣ ብሰንኪ ናይ ጥፍኣት ሓይልታት ዝጀመርዎ ሓዱሽ ኲናት ...
23/09/2026

*ኣደ ትግራይ እንደገና ክትነብዕ እያ!*
ኣደ ትግራይ ገና ናይ ትማሊ ናይ ሓዘን ንብዓታ ብዝግባእ ከይነቐፀን ናይ ኲናት ቑስላ ከይሓውየን፣ ብሰንኪ ናይ ጥፍኣት ሓይልታት ዝጀመርዎ ሓዱሽ ኲናት ዳግም ናይ መከራ ክዳን ክትክደን ትግደድ ኣላ። ናቶም ናይ ፖለቲካ ኪሳራን ናይ ሥልጣን ፃምዕን ብናይ ባሩድ ጡሽ ንምሽፋን ዝፅዕሩ ኣካላት፣ ማሕፀና ተቖራሪፁ ዘዕበየቶም ፍቑራት ደቃ ዳግም ናብቲ ዘይትፈልጦን ማንም ናብ ዘይስዕሮን ናይ ሞት ሓዊ ይውፍይዋ ኣለው።

ካብቲ ኲናት ዝተረፉ ቤተሰባ እውን እንተኾኑ ብሰንኪ ኣብ ኤርፖርት ምዕፃውን ናይ ሲቪል ትካላት ናብ ድፋዕነት ምቕያርን ዳግማይ ካብ ዓለም ተፈልዮም ክሳቀዩ ምፍራዱ ኣዝዩ ልቢ ዝሰብር ዓቢይ ግፍኢ እዩ።ብሰንኪ ካብ ናይ ጥፍኣት ውዲት ምውፃእ ብዝከበዶ ኣጥፋኢ ናይ ፖለቲካ ቁማር ፣ ሰላም ዝናፈቐት ኣደ ትግራይ ቅሳነት ስኢና እንደገና ክትበኪ፣ እንደገና ክትሓዝንን ዝተረፉ ደቃ ብኸንቱ ክትስእንን ምዃኑ ካብ ምንም ንላዕሊ ሕሊና ዝፈታተን ናይ ሰብኣዊነት ስብራት እዩ።

አንዳንዴ ህጻናት ብቻቸውን ሲጫወቱ "የምናብ ጓደኛ" (Imaginary friend) ፈጥረው ያወራሉ። የዘንድሮው የፖለቲካ ጥምረትም ከዚህ የተለየ አይደለም። የሰሞኑን የጥምረት ዜና ስናየው፣ አ...
21/09/2026

አንዳንዴ ህጻናት ብቻቸውን ሲጫወቱ "የምናብ ጓደኛ" (Imaginary friend) ፈጥረው ያወራሉ። የዘንድሮው የፖለቲካ ጥምረትም ከዚህ የተለየ አይደለም። የሰሞኑን የጥምረት ዜና ስናየው፣ አንደኛው ወገን የሰርጉን ወረቀት አሳትሞ፣ ዳስ ጥሎና ዘፋኝ ጠርቶ "እገሌን አግብቻለሁ" ብሎ ሲያውጅ፤ ስሟ የተጠራችው ሙሽራ ግን በጠዋቱ "በፈጠራችሁ እኔ አላውቀውም፣ በህልሜም አይቼው አላውቅ!" ብላ አደባባይ ላይ ስታዋርደው አየን። ኦላ (OLA) ያወጣው መግለጫ በትክክል ይህንን ነው የሚያሳየው። የሌለን ጓደኛ "አለኝ" ብሎ አየር ላይ መፎከር የፖለቲካ ኪሳራን እንጂ የጡንቻን መፈርጠም አያሳይም። ጥምረቱ የተመሰረተው በመሬት ላይ ሳይሆን፣ በፈራሚዎቹ ምናባዊ አለም ውስጥ ብቻ ነው

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Obsee Murteessaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category