Tomorrow is Better than yesterday

Tomorrow is Better than yesterday Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tomorrow is Better than yesterday, Grocers, Addis Ababa.

08/02/2025
21/06/2024
11/06/2024

"በማህበረሰቡ ዘንድ ጠንካራ የስራ ባህልን በመገንባት ድህነትና ተረጅነትን ታሪክ ለማድረግ መስራት አለብን" አቶ ሰዒድ ዓሊ

የልደታ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰዒድ ዓሊ እንደተናገሩት የተረጅነት ስነ-ልቦናን በጠንካራ የስራ ባህል በመስበር ድህነትን ታሪክ ማድረግ ይኖርብናል ብለዋል።

ከተረጅነት መላቀቅ የሉዓላዊነት ጉዳይ በመሆኑ ሁሉም ዜጋ ተፈጥሮ የሰጠችንን ፀጋ ተጠቅሞ ጠንክሮ በመስራት አምራች ሊሆን እና ድህነትን ታሪክ ሊያደርግ ይገባል ብለዋል ዋና ስራ አስፈፃሚው በመልዕክታቸው።

እንደ ልደታ ክፍለ ከተማ ዜጎች በምግብ ዋስትና እራሳቸውን እንዲችሉ ስንሰራቸው የነበሩ የከተማ ግብርና የሌማት ቱርፋት ስራዎች የበለጠ ተጠናክረው ይቀጥላሉ ያሉት አቶ ሰዒድ ዜጎችም ያላቸውን አቅም ሁሉ ተጠቅመው አምራች እንዲሆኑና መንግስት ድህነትን ለማጥፋት እያከናወነው ያለውን ተግባር እንዲያግዙ አሳስበዋል።

የምግብ ዋስትናችንን በማረጋገጥ የተረጅነት አመለካከትና ድህነትን ለማጥፋት ቆርጠን ተነስተናል እና በጋራ እንስራ ብለዋል ዋና ስራ አስፈፃሚው

21/05/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tomorrow is Better than yesterday posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category