Ambo page

Ambo page Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ambo page, Grocers, Adis Abeba, Addis Ababa.

04/04/2026

በቀጣይ አምስት ዓመታት፡- በሁሉም መስኮች ከተረጂነት በመዉጣት ኢኮኖሚያዊ ነጻነትን የተጎናጸፈች ኢትዮጵያን መገንባት!

ፓርቲያችን ብልፅግና በ7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያዊያን ይሁንታ መንግስት መመስረት የሚያስችል አብላጫ አባላጫ ድምጽ ማግኘት ከቻለ ሀገራችን የተሟላ ሉዓላዊነት እንድትጎናጸፍ የሚያስችላት የኢኮኖሚ ነጻነትን እንድታገኝ አበክሮ የሚሰራ ይሆናል።

ሀገራችን በሁሉም መስኮች ከተረጂነት ወጥታ፣ ያላትን ዕምቅ የልማት ዐቅም ወደ ምንዳነት ቀይራ፣ የአህጉራችንንም ሆነ የቀጣናችንን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮች ወደ ምትፈታበት ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችሉ ጠንካራ ሥራዎችን እንሠራለን።

ይህንን የነጻነት ጎዳና በምንጀምርበት ወቅት፣ በሌሎች ሀገራት የሚከሠቱ ችግሮች፣ የተሣሠሩ ተግዳሮቶችን እና ቀውሶችን በውስጣችን ሊያስከትሉ እንደሚችሉ እንረዳለን፡ ነገር ግን ለእነዚህ ተግዳሮቶችና ቀውሶች ምላሽ ለመስጠት የሚችል ዐቅም በመፍጠር፣ እየፈተኑን ያሉ ውጫዊ ተፅዕኖዎችን ለመቋቋም እንችላለን።

አብዛኞቹ የውስጥ ችግሮቻችን ከውጭ ጥገኝነት ጋር የተያያዙ ናቸው። ይህንን ውስብስብ ትሥሥር በመገንዘብ ዘላቂ መፍትሔዎችን እንቀርፃለን። በእርዳታ ላይ ያለንን ጥገኝነት እስከወዲያኛው እንዲያበቃ ለማድረግ እንሠራለን፡፡



14/02/2026

Address

Adis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ambo page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category