Mansur jemal official

Mansur jemal official Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mansur jemal official, Grocers, Addis Ababa.

14/03/2023
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!!! #መንሱርጀማል  #በድሮ ዘመን አንዲት የንጉስ ልጅ ከሞግዚቷ ጋር ሆና ወደ አንድ ጫካ ለመዝናናት ትሄዳለች። ታዲያ በዛ ጫካ ውስጥ አንድ ነብር ያጋጥማችዋል። ነብሩ...
14/03/2023

ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!!!
#መንሱርጀማል
#በድሮ ዘመን አንዲት የንጉስ ልጅ ከሞግዚቷ ጋር ሆና ወደ አንድ ጫካ ለመዝናናት ትሄዳለች። ታዲያ በዛ ጫካ ውስጥ አንድ ነብር ያጋጥማችዋል። ነብሩም ዘሎ የንጉሱን ልጅ እጅ በጥርሱ ዘንጥሎ ቆረጠው።
በዚ ጊዜ ሞግዚቷም አይዞሽ ይህ የሆነው ለበጎ ነው ትላታለች። #የንሱ ልጅም ፦ የኔ እጅ ተቆርጦ እንዴት ለበጎ ነው ትያለሽ ብላ ሞግዚቷን አሳሰረቻት።
#ከብዙ ጊዜ በኋላም የንጉሱ ልጅ ወደዛ ጫካ ብቻዋን ትሄዳለች በዛ ጫካ ውስጥም ሰውን አርደው ለጣኦት የሚያቀርቡ ሰዎች ይይዟት እና አርደውም መስዋእት ሊያደርጓት ሲሉ የተቆረጠ እጇን ያዩታል።
#በነሱ ህግጋት መሰረት ደግሞ አንድ መስዋእት የሚደረግ ሰው ሙሉ አካል ያለው መሆን ስላለበት እሷ ደግሞ ቆማጣ በመሆኗ ለቀቋት።
#የንጉሱ ልጅም ሞግዚቷ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያለቻት ነገር ትዝ አላትና እያነባች እስር ቤት ሄደችና አንቺ የብሩህ አይምሮ ባለቤት ስላሳሰርኩሽ ይቅርታ ብላ የገጠማትን አጫወተቻት። #ሞግዚቷም አትጨነቂ እኔን ማሳሰርሽ እራሱ ለበጎ ነው አለቻት።
#የንጉሱ ልጅም፦ እየተገረመች እንዴት ስትል ጠየቀቻት??
#ሞግዚቷም፦ እኔ ባልታሰር ኖሮ አብሬሽ ስለምሄድ አንቺ ቆራጣ እንደሆንሽ ሲያውቁ አንችን ለቀው እኔን መስዋእት ያደርጉኝ ነበር ብላ መለሰችላት።
************ ተ ፡ ፈ ፡ ፀ ፡ መ ፡ **************

#እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው፦ በሩ ሲዘጋብህ መስኮቱ ይከፈትልሀል እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት፦መለያየት ፡ መገናኘት ፡ መራራቅ ፡ ማጣት ፡ ማግኘት ፡ መገለል ሲገጥመን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለን የምናሳልፍ ስንቶቻችን ነን?????
#ለበጎ ነው የሚል አንደበት ፈጣሪ ለሁላችንም ያድለን
#አሜን
#አሜን
#አሜን
#ከተመቻቹ ይደረግ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mansur jemal official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category