M.F.I Saving and Credit Association

M.F.I Saving and Credit Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from M.F.I Saving and Credit Association, Grocers, batu constracion mekenisa, Addis Ababa.

🙏🙏🙏 ተመስገን።
05/04/2025

🙏🙏🙏 ተመስገን።

20/01/2025

Good morning United Fans
♥️♥️

20/01/2025

የብረታ ብረት ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

Yes
18/08/2024

Yes

20/07/2024

የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ!!

ያሳዝናል የፍቅር ሰው::
13/04/2024

ያሳዝናል የፍቅር ሰው::

በኢትዮ ኢንጂነሪን ግሩፕ የብረታ ብረት ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪን በኤሌክትሪሻን ሲያገልግሉ የቆዩት ባደረባቸው ፅኑ ህመም በጥቁር አንባሳ በህክምና ሲረዱ ቆይተው አረፉ፡፡ አቶ ልጅአለም ጀንበሬ ከአባታቸው ከአቶ ጀንበሬ ተገኝ ከእናታቸው ከወይዘሮ እህተ ወ/ሚካኤል በአዲስ አበባ ቄርቆስ ክፍለ ከተማ 20/07/1958 ዓ/ም ተወለዱ። እድሜቸውን ለትምህርት ሲደርስ በፍረህይወት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመግባት ካጠናቀቀ በኋላ የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርቱን ሽመልስ ሀብቴ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ እንዲሁም ሰባተኛ አከባቢ የሚገኘው ከፍተኛ 4 ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኤሌክትሪክ ስቲ 10+2 ተመርቀዋል፡፡ በብረታ ብረት ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪን በተለያዩ ፕሮጆክት በታታሪነት ተሰማርቶ ሰርታዋል። እራሳቸውን ለማሳደግ በሚያደርጉት ጥረት በተለያዩ ስልጠኛዎችና ትምህርታቸውን ከፍ አድርገዋል፡፡ በስራ ላይ እያሉ ባጋጠማቸው ህመም ምክንያት በጥቁር አንባሳ በህክምና ሲረዱ ቆይተው በሚያዝያ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት በተወለዱ በ60 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አቶ ልጅአለም ጀንበሬ ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር ተግባቢና ቅን ሰው ነበሩ፡፡ የብረታ ብረት ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪን ከፍተኛ አመራሮችና ስራተኞች ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይመኛል፡፡ የቀቡሩ ስነ ስርዓት ሓሙስ 03/08/16 ከቀኑ 08:00 ሰዓት በደብረ መድሃኒያለምና ቅድስቲ ልደታ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል::

መልካም የሥራ ሳምንት!"ኢትዮጵያ የራሷ ብራንድ ይገባታል!"
27/03/2024

መልካም የሥራ ሳምንት!
"ኢትዮጵያ የራሷ ብራንድ ይገባታል!"

23/03/2024
16/03/2024

♡ እንኳን አደረሳችሁ::

14/03/2024

መልካም ስራ በርቱ

Address

Batu Constracion Mekenisa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when M.F.I Saving and Credit Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category