08/07/2025
🎯🎯ጣት እና ሒሳብ ምን ያገናኘዋል ?🎯🎯
👉 ጣቶቻችን ተፈጥሯዊ የቁጥር መሳሪያዎች ናቸው።በተለይ ህፃናት ለሒሳብ ቀድሞው የሚጠቀሙት ጣታቸውን ነው።
ጠቅለል ሳደርገው በ 5 ከፍዬ አሳያችኋለሁ
1. ቆጠራ (Counting)
✍️ ልጆች ቁጥሮችን ለመቁጠር ጣቶቻቸውን ይጠቀማሉ (ለምሳሌ ከ1 እስከ 10)።
በዚህም መሰረታዊ የቁጥር ችሎታቸውን ያሻሽሉበታል።
2. መደመር (Addition) እና መቀነስ (Subtraction)
✍️ ለምሳሌ፣ 3 + 2 ማስላት ቢፈልጉ 3 ጣቶችን ቀና አድርገው በመቁጠር 2 ጨምረው አጠቃላይ 5 ማግኘት።
3. የቤቶች ስርዓት (Digit System)
የሰውነታችን 10 ጣቶች ከቤቶች ስርዓት የሚገናኙ ሲሆን፣ ይህም ቁጥሮችን እንዲያነቡ ያደርጋቸዋል ።
4. የጣት ሒሳብ (Finger Math)
5. የአእምሮ ሒሳብ (Mental Math) እድገት
ጣቶችን በመጠቀም የሂሳብ ትምህርት ለልጆች ቀላል እንዲሆኑ ያደርጋል ።
🎯 በተጨማሪም የሚከተሉትን ጥቅሞ ይሰጣል 🎯🎯
👉 ለልጆች የሂሳብ ፍላጎት እንዲጨምር ይረዳል።
👉የቁጥር ህሳብን በተግባር ያስተምራል።
👉 በሂሳብ ላይ ርሀት እንዲቀንስ ያደርጋል።
ካነበቡ በኋላ ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ።
👇👇👇👇...
https://t.me/fetanmemory
ለክረምት ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል
👉 በአካል
👉 Online
👉 VIp
አድራሻ :- አያት አደባባይ ዶ/ር አለማየሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
==> https://t.me/Fetan1Bot
📞📞📞 09 87682248
የልጅዎ ፍጥነት ለኛ ስኬት ነው!! ጥያቄ ካሎት https://t.me/+251987682248