Prophet Temesgen ayalew

Prophet Temesgen ayalew Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Temesgen ayalew, Grocers, Addis Ababa.

ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።መጽሐፍት ሁሉ የሚመሰክሩት ስለ እርሱ ነው
10/02/2026

ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
መጽሐፍት ሁሉ የሚመሰክሩት
ስለ እርሱ ነው

የእግዚአብሔርን ጸጋ ትካፈሉ ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
10/02/2026

የእግዚአብሔርን ጸጋ ትካፈሉ ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

በጌታ በኢየሱስ ስም ለህልመኞች እናገራለሁእግዚአብሔር የተናገራችሁ ሕልም የክብር ሁኖ እያለ በልዩ ልዩ መንገድ በአስቸጋሪ ሁኔታ እያለፋችሁ ያላችሁ  ሰዎች ወደ ከፍታችሁ ለመግባት ጊዜው ደርሷ...
28/01/2026

በጌታ በኢየሱስ ስም ለህልመኞች እናገራለሁ

እግዚአብሔር የተናገራችሁ ሕልም የክብር ሁኖ እያለ በልዩ ልዩ መንገድ በአስቸጋሪ ሁኔታ እያለፋችሁ ያላችሁ ሰዎች ወደ ከፍታችሁ ለመግባት ጊዜው ደርሷል
ወደ ከፍታችሁ ስትቸኩሉ አያለሁ ።

የገባው ካለ አሜን ይበል

“ፈርዖንም ልኮ ዮሴፍን አስጠራ፥ ከግዞት ቤትም አስቸኰሉት፤ እርሱም ተላጨ፥ ልብሱንም ለወጠ፥ ወደ ፈርዖንም ገባ።”
— ዘፍጥረት 41፥14

በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እጸልያለው በዚህ ምድር ስትኖሩ ለትውልድ ጠቃሚ ትሆኑ  ዘንድ የእግዚአብሔር መገለጥ ያግኛችሁፊልጵስዩስ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²³ በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄ...
15/10/2025

በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እጸልያለው በዚህ ምድር ስትኖሩ
ለትውልድ ጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ የእግዚአብሔር መገለጥ ያግኛችሁ

ፊልጵስዩስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና፤
²⁴ ነገር ግን በሥጋ መኖሬ ስለ እናንተ እጅግ የሚያስፈልግ ነው።

“በኃያል እጅ እንዳሉ ፍላጾች፥ የጐልማስነት ልጆች እንዲሁ ናቸው።”  — መዝሙር 127፥4እግዚአብሔር አምላክ በትዳርና በልጆች ይባርካችሁ
15/10/2025

“በኃያል እጅ እንዳሉ ፍላጾች፥ የጐልማስነት ልጆች እንዲሁ ናቸው።”
— መዝሙር 127፥4

እግዚአብሔር አምላክ በትዳርና በልጆች ይባርካችሁ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
09/06/2025

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Temesgen ayalew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category