23/10/2026
🥛 የላምዎ ጤና እና የወተት ምርታማነት ምስጢር ተገለጠ! 🐄
ውድ የእንስሳት አርቢዎች እና የላም ወተት አምራቾች፤ የላሞችዎ ጤንነት ተጠበቆ የዕለት ተዕለት የወተት ምርትዎ እንዲጨምር ይፈልጋሉ?
ለአርቢዎቻችን ስኬት የተዘጋጀው ጉማራ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ (Gumara Animal Feed Processing Plant) አስተማማኝ እና ጥራቱን የጠበቀ "የወተት ላም መኖ (Dairy Cattle Feed)" ይዞላችሁ ቀርቧል!
ላሞችዎ የሚያስፈልጋቸውን ፕሮቲን፣ ቪታሚን እና ሚኔራል በበቂ ሁኔታ አሟልቶ የያዘ ነው።
ሳይንሳዊ ይዘቱን ጠብቆ ስለተዘጋጀ የወተት ምርታማነትን በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል።
የምግብ ፍላጎታቸውን ከመጨመሩ ባሻገር የበሽታ የመቋቋም አቅማቸውን ያጎለብታል።
ጉማራ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ጉማራ የአባይ ገባር የአርቢዎች አጋር
ዩቲዩብ https://ln.run/-gZwR
ፌስቡክ https://ln.run/_IAdN
ቲክቶክ https://ln.run/VVGx3
አድራሻ :- አ.አ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8 KK ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ :- 0944000011/22