Mame islamic cap and oud

Mame islamic cap and oud Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mame islamic cap and oud, Grocers, Kolfa karaniyo, Addis Ababa.

06/05/2026

+251950501550

18/04/2026

ዘቢ
+251703994133

ባረፍድም አልቀረሁም አልሀምዱሊላህማሜ የሙስሊም ኮፍያ አሁን ደሞ በጀለቢያ መቶላቹሀልይዘዙኝ የቻልኩትን አደርስላቹሀለው ኢንሻላህለበለጠ መረጃ 09741087150983200033
09/04/2023

ባረፍድም አልቀረሁም አልሀምዱሊላህ
ማሜ የሙስሊም ኮፍያ አሁን ደሞ በጀለቢያ መቶላቹሀል
ይዘዙኝ የቻልኩትን አደርስላቹሀለው ኢንሻላህ
ለበለጠ መረጃ 0974108715
0983200033

አልሀምዱሊላህ ለረመዳን ያደረሰን ጌታ በአፊያ በሰላም ከሚፆሙትም ያርገንማሜ የሙስሊም ኮፍያአሁንም ለየት ባሉ ኮፍያዎች ተመልሰናልይዘዙን በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለንለበለጠ መረጃ   📞09741...
17/03/2023

አልሀምዱሊላህ ለረመዳን ያደረሰን ጌታ በአፊያ በሰላም ከሚፆሙትም ያርገን
ማሜ የሙስሊም ኮፍያ
አሁንም ለየት ባሉ ኮፍያዎች ተመልሰናል
ይዘዙን በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን
ለበለጠ መረጃ 📞0974108715
#0983200033

ማሜ የሙስሊም ኮፍያአሁንም ለየት ባሉ ኮፍያዎች ተመልሰናልይዘዙን በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለንለበለጠ መረጃ   📞0974108715 #0983200033
11/03/2023

ማሜ የሙስሊም ኮፍያ
አሁንም ለየት ባሉ ኮፍያዎች ተመልሰናል
ይዘዙን በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን
ለበለጠ መረጃ 📞0974108715
#0983200033

ጠንከር በል እኔ ባልፅፈውም ከአንድ ወዳጄ የደረሰኝን መልክት ላጋራቹበርግጥ መልክቱ ትንሽ ነገር አዘል ቢሆንም ሀቅ ሀቅ ነው🤷‍♂️👇ተሰውፍ ጫት መብላትም አረንጏዴ መልበስም አይደለም...ተሰው...
03/03/2023

ጠንከር በል
እኔ ባልፅፈውም ከአንድ ወዳጄ የደረሰኝን መልክት ላጋራቹ
በርግጥ መልክቱ ትንሽ ነገር አዘል ቢሆንም ሀቅ ሀቅ ነው🤷‍♂️👇
ተሰውፍ ጫት መብላትም አረንጏዴ መልበስም አይደለም...ተሰውፍ ፀጉር ማጎፈር እና ሙስበሀ መጎተትም አይደለም....ተሰውፍ ኢልም ነው..ተሰውፍ ሙሀባ እና አኽላቅ ነው..ተሰውፍ ተዋዱእ (መተናነስ) ነው...እዝነት ነው.ነፍስን ከቆሻሻ የማጠብ ስነ ስርአት ነው....ሰውን ከመውቀስ እራስን መውቀስ የሰውን አይብ ከማየት የራስን አይብ ማየት..ተሰውፍ እራስን መመርመር ነፍስን መፈተሽ ማለት ነው....ተሰውፍ ኑር ነው....ቀልብን የመነወር ሂደት እና ጌታን አጥርቶ የመገዛት ትምህርት ነው....ተሰውፍ ማስመሰልን መዋሸትን ይጠየፋል..እኔ አላውቅም እያሉ አዋቂ መምሰል..ጃሂል ነኝ እያሉ አሊም መምሰል...ምላስ ሌላ ልብ ሌላን አይወድም.........ከ (ፈኽር) ከጉራ እና ፉከራ የተጥራራ ነፍሱን መርገጥ የቻለ ሰው ብቻ የሚሄድበት መንገድ ነው..ለ ግትር እና አልሸነፍ ባይ ሰው የማይመች መንገድ ነው.......ተሰውፍ መርሀባ ነው....ገር መሆን ራህመት መሆን ማለት ነው....✍️🙏💚💛❤️
እና ጠንከር በሉ ተግባር ላይ ሚውል ነው ይባስ fb ላይ

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሶላዋት ያወርድበታል።»አንተ...
13/01/2023

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሶላዋት ያወርድበታል።»
አንተ የአለም ፀሀይ
ወደ አንተ አለኝ ጉዳይ
በምድር በሰማይ አንተ ነህ ሀገሬﷺ
mame islamic caps and oud
0974108715
0983200033
በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን ለበለጠ መረጃ
https://t.me/wizmame0974
ሼር ሼር
https://www.facebook.com/profile.php?id=100084718707241

ኢሽቲማ ቡታጅራ ላይ ተሰይመናልእየጎበኛቹንmame islamic caps09741087150983200033
04/01/2023

ኢሽቲማ ቡታጅራ ላይ ተሰይመናል
እየጎበኛቹን
mame islamic caps
0974108715
0983200033

ሰሉ አለ ነቢﷺሽብር ነው አሉ ያረፈችበትይሸታል አሉ የቆመችበትመአዛው ኑር ነው የሄደችበትፀባይ ይለያል ያደረችበት የመጣችበት ልንገር በግዴየኔ ነቢ(ለይላዬ)አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊሂ...
30/12/2022

ሰሉ አለ ነቢﷺ
ሽብር ነው አሉ ያረፈችበት
ይሸታል አሉ የቆመችበት
መአዛው ኑር ነው የሄደችበት
ፀባይ ይለያል ያደረችበት የመጣችበት ልንገር በግዴ
የኔ ነቢ(ለይላዬ)አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ሰይዲና ሙሀመድﷺ

Address

Kolfa Karaniyo
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mame islamic cap and oud posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category