Calii Calanqoo

Calii Calanqoo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Calii Calanqoo, Grocers, Ethiopian, oromia, Adama.

በሕዝብ ስም የሚነገዱ የሰላም ጠላቶች!እነዚህ የጥፋት ኃይሎች የሕዝብ ተቆርቋሪ መስለው ቢቀርቡም፣ ተግባራቸው ግን የሕዝብን ሕልውና የሚፈታተን ሆኖ ተገኝቷል። በሕዝብ ስም እየማሉና እየተገዘቱ...
04/03/2026

በሕዝብ ስም የሚነገዱ የሰላም ጠላቶች!

እነዚህ የጥፋት ኃይሎች የሕዝብ ተቆርቋሪ መስለው ቢቀርቡም፣ ተግባራቸው ግን የሕዝብን ሕልውና የሚፈታተን ሆኖ ተገኝቷል። በሕዝብ ስም እየማሉና እየተገዘቱ፣ በዜጎች ላይ ግን የሞትና የሰቃይ ጥላ እየጣሉ ይገኛሉ።

ለአንድ ሕዝብ ነፃነትና መብት እንደቆሙ ቢናገሩም፣ በተግባር ግን ያንኑ ሕዝብ ለስደት፣ ለረሀብና ለሞት እየዳረጉት ነው። ይህ የሁለቱ ሀይሎች ግልፅ ተፈጥሮ ነዉ። ሕዝብ የሚፈልገው ሰላምና መረጋጋትን ሆኖ ሳለ፣ እነዚህ ቡድኖች ግን በየቀኑ የዜጎችን ተስፋ በማጨለም የመከራውን ቀን ያረዝማሉ። ሕዝብን መውደድ ማለት የሕዝብን ሰላም መጠበቅ እንጂ ሰላማዊ ኑሮን ማናጋት አለመሆኑን እንኳን አይገነዘቡም ። የ #ሸኔ እና የ #ፋኖ የጥፋት መንገድ ለህዝባችን የሚያመጣዉ ትርፍ የለም

ሸኔ የህዝብ ጠላት ፥ የሀገር ጠንቅ ነዉ!ሁለቱ ሸኔዎች በተናበቡ መልኩ ሀገር የማፍረስ ስራቸዉን ንፁሃንን ኢላማ ባደረገ መለኩ ቀጥለዉበታል፥ እንዚህ ፅንፈኞች አፈጣጠራቸዉ ለጥፋት ፥ ግብራቸዉ...
04/03/2026

ሸኔ የህዝብ ጠላት ፥ የሀገር ጠንቅ ነዉ!

ሁለቱ ሸኔዎች በተናበቡ መልኩ ሀገር የማፍረስ ስራቸዉን ንፁሃንን ኢላማ ባደረገ መለኩ ቀጥለዉበታል፥ እንዚህ ፅንፈኞች አፈጣጠራቸዉ ለጥፋት ፥ ግብራቸዉም ክፋት እና ጥፋት ብቻ ነዉ ።

በስሙ ለሚምሉት ለሚገዘቱት ህዝብ የሰላም ዋርካ ከመሆን ይልቅ የሞት ጥላ ሆነዉ የህዝባችንን መከራ ከእለት ወደ እለት እያበዙት ይገኛሉ። ፖለቲካዊ ልዩነቶችን በንግግር መፍታት በሚቻልበት የሰለጠነ ዘመን ላይ እንደ አዉሬ ጫካ ለጫካ እየተንከራተቱ ሀገር እና ህዝብን ማሸበር መጨረሻዉ ትርፉ ምን ሊሆን ይችላል?


*ጭካኔ እንደ ፖለቲካ፦ የሸኔ እና የፋኖ የጥፋት መንገድ*
እነዚህ የጥፋት መልእክተኞች በቅንጅት የሚፈጽሙት የሽብር ተግባር ሀገርን የማፍረስ ሴራ ብቻ ሳይሆን የንጹሃንን ደም እንደ ውሃ የማፍሰስ አባዜ ነው። ሸኔ የሚለው ስም ለሰላማዊ ዜጎች የሞት አዋጅ፣ ለሀገር ደግሞ የገደል አፋፍ ሆኗል። አፈጣጠራቸው ከጭካኔ፣ ውሏቸው ከጥፋት ጋር የተጋባ በመሆኑ፤ ወከልኩት የሚሉትን ህዝብ እንኳ ሳይቀር የመከራ ገፈት ተቀላቢ አድርገውታል።
በዚህ በሰለጠነ ዘመን፣ የሀሳብ የበላይነት በሚያሸንፍበት የታሪክ ምዕራፍ ላይ፣ እንደ አውሬ በዱር እየታደኑ ህዝብን ማሸበርና ሀገርን ማድማት የታሪክ ተወቃሽነትን እንጂ ሌላ የፖለቲካ ትርፍ አያስገኝም። የጥፋት ጉዟቸው ፍጻሜው ውርደትና የታሪክ ተጠያቂነት ብቻ ነው።

*ሸኔ የህዝብ ጠላት ፥ የሀገር ጠንቅ ነዉ!*ሁለቱ ሸኔዎች በተናበቡ መልኩ ሀገር የማፍረስ ስራቸዉን ንፁሃንን ኢላማ ባደረገ መለኩ ቀጥለዉበታል፥ እንዚህ ፅንፈኞች አፈጣጠራቸዉ ለጥፋት ፥ ግብራ...
04/03/2026

*ሸኔ የህዝብ ጠላት ፥ የሀገር ጠንቅ ነዉ!*

ሁለቱ ሸኔዎች በተናበቡ መልኩ ሀገር የማፍረስ ስራቸዉን ንፁሃንን ኢላማ ባደረገ መለኩ ቀጥለዉበታል፥ እንዚህ ፅንፈኞች አፈጣጠራቸዉ ለጥፋት ፥ ግብራቸዉም ክፋት እና ጥፋት ብቻ ነዉ ።

በስሙ ለሚምሉት ለሚገዘቱት ህዝብ የሰላም ዋርካ ከመሆን ይልቅ የሞት ጥላ ሆነዉ የህዝባችንን መከራ ከእለት ወደ እለት እያበዙት ይገኛሉ። ፖለቲካዊ ልዩነቶችን በንግግር መፍታት በሚቻልበት የሰለጠነ ዘመን ላይ እንደ አዉሬ ጫካ ለጫካ እየተከራተቱ ሀገር እና ህዝብን ማሸበር መጨረሻዉ ትርፉ ምን ሊሆን ይችላል

መንትዮቹ አሸባሪው ሸኔ እና ፅንፈኛው ፋኖ!አሸባሪው ሸኔ እና ፅንፈኛው ፋኖ በገዛ ማህበረሰባቸው ላይ የሚፈፅሙት አሰቃቂ ተግባር እውነትም መንቲዮቹ ያስብላቸዋል። እስኪ ተመልከቱ አሸባሪው ሸኔ...
04/03/2026

መንትዮቹ አሸባሪው ሸኔ እና ፅንፈኛው ፋኖ!

አሸባሪው ሸኔ እና ፅንፈኛው ፋኖ በገዛ ማህበረሰባቸው ላይ የሚፈፅሙት አሰቃቂ ተግባር እውነትም መንቲዮቹ ያስብላቸዋል። እስኪ ተመልከቱ አሸባሪው ሸኔ እያደረገ ያለው እያንዳንዱ ድርጊት ፅንፈኛው ፋኖ ጋር እናገኘዋለን። አዛውንት መግደል ፤ ሴቶችን መድፈር እና ማገት የሁለቱ መለያ ባህሪያቸው ነው። በቅርቡ በሰሜን ሸዋ ደራ ወጣት ልጅ በፋኖ የታረደው በሸኔ ድጋፍ ሰጪነት ነው።

በተጨማሪም ፋኖ ከመንታው ወንድሙ ሸኔ ጋር የመሳሪያ ንግድ ልውውጥ ያደርጋል፡

እነዚህ በስም ብቻ የሚለያዩ አንድ አካል ናቸዉ

Address

Ethiopian, Oromia
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Calii Calanqoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category