Mucaa kakuu

Mucaa kakuu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mucaa kakuu, Grocers, Adama.

29/11/2025
ፋኖ በሰዉ ደም የሚነግድ ጽንፈኛ! 💰አንድ የፖለቲካ ትግል መቼ ነው ወደ ወንጀል የሚቀየረው? ግልጽ የሆነ የፖለቲካዊ ራዕይ ማጣት እና ዋነኛ ስራው ህዝብን ማስፈራራት ሲሆን እንዲህ ነዉ።የፋኖ...
15/11/2025

ፋኖ በሰዉ ደም የሚነግድ ጽንፈኛ! 💰

አንድ የፖለቲካ ትግል መቼ ነው ወደ ወንጀል የሚቀየረው? ግልጽ የሆነ የፖለቲካዊ ራዕይ ማጣት እና ዋነኛ ስራው ህዝብን ማስፈራራት ሲሆን እንዲህ ነዉ።

የፋኖ የጭካኔ መገለጫው "የፍርሃት ኢኮኖሚ" መፍጠር ነው።
🔺 እገታ ለገንዘብ (Kidnapping for Ransom) ትግሉ የሚካሄደው በገንዘብ ሲሆን ገንዘቡ የሚገኘው ደግሞ የገዛ ህዝብህን ልጆች አግቶ በመደራደር ይሆናል። ይህ ከማፍያ ቡድን የማይለይ ተግባር ነው።
🔺ግብር በጉልበት "ትግሉን ደግፍ" በሚል ሽፋን ነጋዴውን እና አርሶ አደሩን በጉልበት ማስገበር ያለአግባብ መዝረፍ እና የህዝቡን የኑሮ መሰረት ማናጋት።
😓መግደል እንደ ማስጠንቀቂያ ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ እንኳን አግተው የያዙትን ሰው መግደል (እንደ ሐኪሙ ታሪክ) መልዕክቱ ግልጽ ነው "እኛ ከህግም ከሞራልም በላይ ነን።" ይህ ፍጹም ጭካኔ እና የሽብር ተግባር ነው።

ትግሉ ለገንዘብ ሲሆን ህዝቡ ደግሞ የገንዘብ ምንጭ ብቻ ይሆናል። ይህ ከጭካኔም በላይ ርዕዮተ ዓለም የለሽ የወንጀል ድርጊት ነው።

❌ጊሽ አባይ አካባቢን በከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ የጣለው የዘጠኝ ዓመቷ ህፃን ማርሸት ዘግናኝ ግድያ አካባቢውን በሀዘን አጥልቋል። ህፃን ማርሸት በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ሀይሎች ናቸው በተባሉ...
15/11/2025

❌ጊሽ አባይ አካባቢን በከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ የጣለው የዘጠኝ ዓመቷ ህፃን ማርሸት ዘግናኝ ግድያ አካባቢውን በሀዘን አጥልቋል። ህፃን ማርሸት በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ሀይሎች ናቸው በተባሉ ታጣቂዎች ታግታ ለስቃይ ከተዳረገች በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገላ ተገኘች። ይህ አንድ ክስተት ብቻ ሳይሆን "ለህዝብ ነፃነት እታገላለሁ" የሚል ሀይል በገዛ ወገኑ ላይ በተለይም በንፁሀን ህፃናት ላይ እያሳየ ያለውን የጭካኔ ጥግ የሚያሳይ በመሆኑ፣ የህዝቡን እምነት የገደለ እና የደህንነት ስጋትን ወደ ከፍተኛ ደረጃ ያሸጋገረ የክህደት ድርጊት ነው። የአካባቢው ማህበረሰብ፣ የንፁህ አበባ ህይወት በ"ጠባቂው" እጅ በመቅጠፏ ጥልቅ ቁጣ ውስጥ ገብቷል።

💢📍ይህ ዘግናኝ ወንጀል የአማራ ህዝብን ወደ አስቸኳይ ህሊናዊ ጥያቄ መርቷል "ፋኖ ከዚህ በላይ ምን እስኪያደርግህ ነው የምንጠብቀው?"። በዚሁ ጊዜ ህዝቡ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ላይ ያለውን ቅሬታ በግልፅ ገልጿል። ኢሰመኮ ተደጋጋሚ በሆኑ የፋኖ የአግቶ መግደል እና የመድፈር ወንጀሎች ላይ ዝምታን መምረጡን በማውገዝ ተቋሙ ከዚህ ወገንተኛ ዝምታው እንዲላቀቅ እና የፋኖን ጭካኔ በአስቸኳይ እንዲያወግዝ ጠይቀዋል። የህፃን ማርሸት ደም የሰብዓዊ መብት ተቋማት ገለልተኛ ሆነው የንፁሃንን ደም የሚያፈሱ ሀይሎችን ተጠያቂ የማድረግ ግዴታ አለባቸው።

"እራት በልቼ ልምጣ" ብሎ ነበር ከሆስፒታሉ የወጣው። ዳንኤል ነጋ፣ በመተማ ሆስፒታል ብቸኛው የዓይን ባለሙያ፣ የሁለት ልጆች አባት። ምግብ ቤት ውስጥ እያለ በታጣቂዎች ታገተ።ጥያቄውም 3.5 ...
15/11/2025

"እራት በልቼ ልምጣ" ብሎ ነበር ከሆስፒታሉ የወጣው። ዳንኤል ነጋ፣ በመተማ ሆስፒታል ብቸኛው የዓይን ባለሙያ፣ የሁለት ልጆች አባት። ምግብ ቤት ውስጥ እያለ በታጣቂዎች ታገተ።

ጥያቄውም 3.5 ሚሊዮን ብር ነበር። ቤተሰቡ "የለንም" አለ። "አጥንተን ነው የያዝነው፣ ጎንደር ቤት አላችሁ" አሉት። ሚስቱ በድንጋጤ፣ ከወዳጅ ዘመድ ገንዘብ ማሰባሰብ ጀመረች። 'እያሰቃዩኝ ነው፣ ቶሎ በሉ' እያለ በስልክ ተማፀነ።ቤተሰቡ ተበድሮ፣ ተለማምኖ 600,000 ብር አሟላ። ገዳዮቹ "አምጡ" አሉ። ገንዘቡን ተረከቡ። ቤተሰብ ዳንኤልን ሲጠብቅ፣ እነሱ ግን በገንዘቡ ላይ ህይወቱንም ጨመሩ። ገድለው ጣሉት።

ይህ በአማራ ክልል እየታየ ያለው አስደንጋጭ እውነታ ነው። "ነፃ አውጪዎች" ነን ባዮች ታግቶ ገንዘብ የተከፈለበትን የጤና ባለሙያን ጭምር ገድለው ይጥላሉ። ይህ ነው #ፋኖ ለአማራ ህዝብ ያመጣው "ነፃነት"?

የአማራ ህዝብ ሆይ፣ ወገንህ በገንዘብ ተሽጦ ከተገደለ በኋላ ዝምታህ ምን ያህል ያስከፍላል? ምን እስኪያደርግህ ነው የምትጠብቀው? ልጆችህን እስኪያግቱ? ወንድምህን ከክፍያ በኋላ እስኪገሉ?This is not protection. This is a mafia state.

የሕፃን ማርሸት ደም ይጮኻል! 😭 ትላንት የገዛ ወገኔ ባለው ኃይል በጊሽ አባይ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ታግታ የተገደለችው የዚህች ህፃን መገደል፣ በፋኖ ስም እየተፈፀመ ያለውን የጭካኔ ማዕበል ያ...
15/11/2025

የሕፃን ማርሸት ደም ይጮኻል! 😭 ትላንት የገዛ ወገኔ ባለው ኃይል በጊሽ አባይ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ታግታ የተገደለችው የዚህች ህፃን መገደል፣ በፋኖ ስም እየተፈፀመ ያለውን የጭካኔ ማዕበል ያሳያል። ፋኖ: ወገንህን ገድለህ ምን ልታመጣ? በአማራ ህዝብ ስም የምትገድል ከሆነ፣ የኛ ወገን አይደለህም!

ምን ያህል ንጹሃን በፋኖ ቢጨፈጨፉ ነው ኢሰመኮ የፋኖን ድርጊት እንዲያወግዝ በቂ የሚሆነው?የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሀገሪቱ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ እና የማረጋገጥ ተቋማዊ...
15/11/2025

ምን ያህል ንጹሃን በፋኖ ቢጨፈጨፉ ነው ኢሰመኮ የፋኖን ድርጊት እንዲያወግዝ በቂ የሚሆነው?

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሀገሪቱ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ እና የማረጋገጥ ተቋማዊ ኃላፊነት ያለበት ሲሆን በፋኖ ኃይሎች እየተፈጸሙ ስላሉት አሰቃቂ ድርጊቶች ማለትም ንጹሃንን ስለማገት፣ ስለመግደልና ሌሎች ግፎች በቂ እና ጠንካራ ውግዘትና ምርመራ አለማድረጉ ለምን የሚል የሞራል ጥያቄ ያስነሳል። የህጻናትና የንጹሃን ደም በይፋ እየፈሰሰ ባለበት ሁኔታ ኢሰመኮ ዝምታውን የመረጠው ለምንድነው?

ተቋሙ የፖለቲካ ትርፍና ኪሳራን ተመልክቶ ነው ወይስ ድርጊቱን የሚፈጽመው አካል ላይ የማተኮር አቅም አጥቶ ነው? ኢሰመኮ ድርጊቱን በግልጽ በማውገዝ እና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ በመጠየቅ ራሱን ከሕዝብ ዓይን ጥላ ስር እንዳይጥል መጠንቀቅ ሲገባው፣ ይህ ዝምታው የንጹሃንን ህይወት ከማዳን ይልቅ የሚፈጠሩትን ግፎች ባላየ እያለፈ መሆኑን ያሳያል፤ ይህም የዜጎችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል አሳፋሪ ውሳኔ ነው።

💥የአማራ ህዝብ ሆይ፣ የዘመናት የመከራ ጽዋ የበዛብህ፣ ዛሬም በገዛ ልጆችህ ስም በሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ሰቆቃ እየደረሰብህ ነው፡፡ የህፃን ማርሸት አሰቃቂ አሟሟት፣ የወጣት ሴቶች እገታና ግድያ፣...
15/11/2025

💥የአማራ ህዝብ ሆይ፣ የዘመናት የመከራ ጽዋ የበዛብህ፣ ዛሬም በገዛ ልጆችህ ስም በሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ሰቆቃ እየደረሰብህ ነው፡፡ የህፃን ማርሸት አሰቃቂ አሟሟት፣ የወጣት ሴቶች እገታና ግድያ፣ ለነገ ተስፋ የነበረው ሐኪም በገንዘቡ ተዘርፎ ህይወቱ የተቀጠፈበት የጭካኔ ድርጊት፣ አንተን ምን ያህል ዋጋ እያስከፈለህ እንዳለ አይተሃል? የልጆችህን ደም እያፈሰሰ፣ ንብረትህን እየዘረፈ፣ ሰላምህን እየነሳ ይገኛል፡፡ አንተ ግን፣ ይህ ቡድን እንዲገድልህና እንዲዘርፍህ እስከ መቼ ነው የምትታገሰው?

📌 የተከበርከው የአማራ ህዝብ፣ ትላንት ከጠላት እጠብቅሃለሁ ብሎ የተነሳ ኃይል፣ ዛሬ ጠላት ሆኖ ልጅህን ሲገድል፣ ሚስትህን ሲያስለቅስ፣ ሀኪምህን ሲያሳጣህ፣ አንተ በዝምታ ማየትህ እስከ መቼ ይቀጥላል? ይህ ኃይልኮ የውጭ ጠላት አይደለም፤ ከማህፀንህ የወጣ፣ ነገር ግን አቅጣጫውን ስቶ አንተኑ መልሶ የሚበላ "የቤት እሳት" ሆኗል፡፡ የገዛ ልጅህን ገዳይና ዘራፊ በዝምታ መታገስ፣ ለነገው ትውልድ ምን አይነት ሀገር እያስቀመጥክ እንደሆነ አስበህበታል?

*❌ፅምዶ ንኢሮብ ንሻዕቢያ ኣሕሊፉ ሂቡዋ!*💊ከም ሓደ ትግራዋይ ልበይ ብሓዘንን ሰቆቃን ተመሊኡ፤ መሬትና ተወሲዱ፣ ማንነትና ተነጢቑ! እዚ ናይ ኢሮብ ውሳነ ኣብ ልቢ ሃገርና ዝቖሰለ ሓድሽ ጨው...
15/11/2025

*❌ፅምዶ ንኢሮብ ንሻዕቢያ ኣሕሊፉ ሂቡዋ!*

💊ከም ሓደ ትግራዋይ ልበይ ብሓዘንን ሰቆቃን ተመሊኡ፤ መሬትና ተወሲዱ፣ ማንነትና ተነጢቑ! እዚ ናይ ኢሮብ ውሳነ ኣብ ልቢ ሃገርና ዝቖሰለ ሓድሽ ጨው እዩ። ህወሓት ዓብይ ተስፋን እምነትን ህዝቢ ትግራይ ኣሕሊፋ ሂባቶ።

❌ፅምዶ ዝብል ቃል ንዓና ምልክት ውርደትን ስዕረትን ኮይኑ ኣሎ። እንብደል ዘለና ብግፍዕን ብትሕዝቶ ዘይምሕላውን እምበር ብዝፈጸምናዮ ስሕተት ኣይኮነን። ነዚ ስምዒት ብጽኑዕ ንሕዞ፤ መሬት ትግራይ ብገዛእ ወገን ምሻጡ ኣዝዩ ዘሕዝን እዩ፣ በቃ!😭

ወራር ኤርትራን ተሓታትነት ህወሓትንህወሓት ኢሮብ መሬት ትግራይ ብመንግስቲ ኤርትራ ኣብ ትሕቲ ቁፅፅር ምውዳቓ ፍረ ናይቲ ሎሚ ዘይኮነስ ትማሊ ዝፈጠርካዮ ጌጋ እዩ። እቲ ካብ ፀላእትነት ናብ "...
15/11/2025

ወራር ኤርትራን ተሓታትነት ህወሓትን

ህወሓት ኢሮብ መሬት ትግራይ ብመንግስቲ ኤርትራ ኣብ ትሕቲ ቁፅፅር ምውዳቓ ፍረ ናይቲ ሎሚ ዘይኮነስ ትማሊ ዝፈጠርካዮ ጌጋ እዩ። እቲ ካብ ፀላእትነት ናብ "ጽምዶ" (ሽርክነት) ዝኸድካዮ ጉዕዞ ሎሚ ምምንጣል መሬትን ስቃይ ዜጋታትን ሒዙ መፂኡ ኣሎ። እቲ ብደምን ዓፅምን ህዝቢ ትግራይ ዝተሃነፀ ውድብ ብሃንደበት ምስ ፀላኢኻ ክትሽረኽ ከለኻ ነቲ መኸተ ፀጥታ ትግራይ ብምፍራስ መሬትና ኣውሪርካ!

እሞ ደኣ ድሕሪ ሕጂ እንታይ ዓይነት ሓደጋ ከምዝመፀና በየን ክንፈልጥ ንኽእል? ብስም ህዝቢ ትግራይ እናነገድካ ምእንቲ ፖለቲካዊ ረብሓን ስልጣንን ኢልካ ነቲ ዝተኸፈለ ኩሉ መስዋእቲ ዋጋ ዘይብሉ ብምግባር "ጽምዶ" ብዝብል ስም ታሪኻዊ ፀላኢ ሒዝካ መፂእካ መሬትና ኣመንጢልካ ሕጂ ድማ ብዛዕባ "ሰላም" ትዛረብ? እዚ ተግባርካ'ዚ ንህዝቢ ትግራይ ዝኸድዐ ክሕደት እምበር ፖለቲካዊ ጥበብ ኣይኮነን፤ ህዝቢ ውን ነዚ ውፅኢት ናይዚ ተግባርካ መዓልታዊ ብስግኣትን ስደትን ይኸፍሎ ኣሎ።

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mucaa kakuu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category