Geda General Assembly

Geda General Assembly Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Geda General Assembly, Grocers, Oromia, Adama.

04/04/2026
የሞት ደጋሾች ጉባዔ የህዝቡ ኑሮ ያለው በተጨባጭ መሬት ላይ እንጂ   ላይ አይደለም ፤ ከህዝቡ ጋር እየኖረ ያለው ደግሞ  #ህዝቡ ተሰልፎ የመረጠው መሪ ነው ። ካልበላው ጭሬ ልበትነው  ምንም...
17/07/2025

የሞት ደጋሾች ጉባዔ

የህዝቡ ኑሮ ያለው በተጨባጭ መሬት ላይ እንጂ ላይ አይደለም ፤ ከህዝቡ ጋር እየኖረ ያለው ደግሞ #ህዝቡ ተሰልፎ የመረጠው መሪ ነው ። ካልበላው ጭሬ ልበትነው ምንም አያመታም !

እስኪ እኔ #ጀዋር እና መሰሎቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ኩጭ ብሎ ከማውራት ውጪ ምን ሰሩ ? ህዝባችን ሞኝ አይደለም የሚያዋጣውን ያውቃል የሚሰራው ይሰራል ፤ የሚያወራም እንደ መክልቱ ያወራል

*የሚዲያ ጋጋታ* የህዝቡ ኑሮ ያለው በተጨባጭ መሬት ላይ እንጂ YouTube ላይ አይደለም ፤ ከህዝቡ ጋር እየኖረ ያለው ደግሞ ህዝቡ ተሰልፎ የመረጠው መሪ ነው ። ካልበላው ጭሬ ልበትነው  ም...
17/07/2025

*የሚዲያ ጋጋታ*
የህዝቡ ኑሮ ያለው በተጨባጭ መሬት ላይ እንጂ YouTube ላይ አይደለም ፤ ከህዝቡ ጋር እየኖረ ያለው ደግሞ ህዝቡ ተሰልፎ የመረጠው መሪ ነው ። ካልበላው ጭሬ ልበትነው ምንም አያመታም !
እስኪ እኔ ጀዋር እና መሰሎቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ኩጭ ብሎ ከማውራት ውጪ ምን ሰሩ ? ህዝባችን ሞኝ አይደለም የሚያዋጣውን ያውቃል የሚሰራው ይሰራል ፤ የሚያወራም እንደ መክልቱ ያወራል 😂

14/06/2025

Address

Oromia
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geda General Assembly posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category