Dires Gedilu

Call Contact the business

Dires Gedilu Deals in customer service

31/10/2024

A water bottle at the convenience store is worth $1. The same bottle at a restaurant is $5, and at a music festival $10.
Same bottle, same brand. The only thing that changes is the place.
Each place gives a different value
to the same item.
When you feel worthless, change location.

13/10/2024

አቤቱ ጌታችን ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሏልና።

20/08/2024

እገዛልህ ዘንድ ለውጠኝ
እሰግድልህ ዘንድ ልቤን አንበርክክ
አመሰግንህ ዘንድ አፌን ክፈት
ያለአንተ ምንም ማድረግ አልችልምና በቤትህ እንድጸና እምነት ጨምርልኝ የኔ ጌታ።

26/06/2024

መጽሐፈ ምሳሌ Proverbs 10

ምዕራፍ፡10፤
1፤የሰሎሞን፡ምሳሌዎች።ጠቢብ፡ልጅ፡አባቱን፡ደስ፡ያሠኛል፤ሰነፍ፡ልጅ፡ግን፡ለእናቱ፡ሐዘን፡ነው።
2፤በኀጢአት፡የተገኘ፡መዝገብ፡ጥቅም፡የለውም፤ጽድቅ፡ግን፡ከሞት፡ያድናል።
3፤እግዚአብሔር፡የጻድቁን፡ነፍስ፡አያስርብም፤የኃጥኣንን፡ምኞት፡ግን፡ይገለብጣል።
4፤የታካች፡እጅ፡ችግረኛ፡ታደርጋለች፤የትጉህ፡እጅ፡ግን፡ባለጠጋ፡ታደርጋለች።
5፤በበጋ፡የሚያከማች፡ልጅ፡አስተዋይ፡ነው፤በመከር፡የሚተኛ፡ግን፡ርሱ፡ራሱን፡ያስነውራል።
6፤በረከት፡በጻድቅ፡ራስ፡ላይ፡ነው፤የኃጥኣንን፡አፍ፡ግን፡ግፍ፡ይከድነዋል።
7፤የጻድቅ፡መታሰቢያ፡ለበረከት፡ነው፤የኃጥኣን፡ስም፡ግን፡ይጠፋል።
8፤በልቡ፡ጠቢብ፡የኾነ፡ትእዛዝን፡ይቀበላል፤በከንፈሩ፡የሚሰንፍ፡ግን፡ይወድቃል።
9፤ያለነውር፡የሚኼድ፡ተማምኖ፡ይኼዳል፤መንገዱን፡የሚያጣምም፡ግን፡ይታወቃል።
10፤በዐይኑ፡የሚጠቅስ፡መከራን፡ያመጣል፤ደፍሮ፡የሚገሥጽ፡ግን፡ሰላምን፡ያደርጋል።
11፤የጻድቅ፡አፍ፡የሕይወት፡ምንጭ፡ናት፤የኃጥኣንን፡አፍ፡ግን፡ግፍ፡ይከድነዋል።
12፤ጥል፡ክርክርን፡ታስነሣለች፤ፍቅር፡ግን፡ኀጢአትን፡ዅሉ፡ትከድናለች።
13፤በብልኀተኛ፡ከንፈር፡ጥበብ፡ትገኛለች፤በትር፡ግን፡አእምሮ፡ለጐደለው፡ሰው፡ዠርባ፡ነው።
14፤ጠቢባን፡ዕውቀትን፡ይሸሽጋሉ፤የሰነፍ፡አፍ፡ግን፡ለጥፋት፡ይቀርባል።
15፤የባለጠጋ፡ሀብት፡ለርሱ፡የጸናች፡ከተማ፡ናት፤የድኻዎች፡ጥፋት፡ድኽነታቸው፡ነው።
16፤የጻድቅ፡ደመ፡ወዝ፡ለሕይወት፡ነው፤የኃጥእ፡ፍሬ፡ግን፡ለኀጢአት፡ነው።
17፤ተግሣጽን፡የሚጠብቅ፡በሕይወት፡መንገድ፡ይኼዳል፤ዘለፋን፡የሚተው፡ግን፡ይስታል።
18፤ጥልን፡የሚከድን፡ሐሰተኛ፡ከንፈር፡አለው፤ሐሜትንም፡የሚገልጥ፡ሰነፍ፡ነው።
19፤በቃል፡ብዛት፡ውስጥ፡ኀጢአት፡ሳይኖር፡አይቀርም፤ከንፈሩን፡የሚገታ፡ግን፡አስተዋይ፡ነው።
20፤የጻድቅ፡ምላስ፡የተፈተነ፡ብር፡ነው፤የኃጥኣን፡ልብ፡ግን፡ምናምን፡ነው።
21፤የጻድቅ፡ከንፈሮች፡ብዙ፡ሰዎችን፡ይመግባሉ፤ሰነፎች፡ግን፡ከልባቸው፡ጕድለት፡የተነሣ፡ይሞታሉ።
22፤የእግዚአብሔር፡በረከት፡ባለጠጋ፡ታደርጋለች፥ሐዘንንም፡ከርሷ፡ጋራ፡አይጨምርም።
23፤ክፉ፡ነገር፡ማድረግ፡ለሰነፍ፡ሰው፡ጨዋታ፡ነው፤እንዲሁም፡ጥበብ፡ለአስተዋይ፡ነው።
24፤የኃጥእ፡ሰው፡ፍርሀት፡በላዩ፡ይመጣበታል፥ለጻድቃንም፡ምኞታቸው፡ትሰጣቸዋለች።
25፤ዐውሎ፡ነፋስ፡ሲያልፍ፡ኃጥእ፡አይገኝም፤ጻድቅ፡ግን፡የዘለዓለም፡መሠረት፡ነው።
26፤ሖምጣጤ፡ጥርስን፥ጢስም፡ዐይንን፡እንደሚጐዳ፥እንዲሁም፡ታካች፡ለላኩት።
27፤እግዚአብሔርን፡መፍራት፡ዘመንን፡ታረዝማለች፤የኃጥኣን፡ዕድሜ፡ግን፡ታጥራለች።
28፤የጻድቃን፡አለኝታ፡ደስታ፡ነው፤የኃጥኣን፡ተስፋ፡ግን፡ይጠፋል።
29፤የእግዚአብሔር፡መንገድ፡ያለነውር፡ለሚኼድ፡ዐምባ፡ነው፥ጥፋት፡ግን፡ክፋትን፡ለሚያደርጉ።
30፤ጻድቃን፡ለዘለዓለም፡አይናወጡም፤ኃጥኣን፡ግን፡በምድር፡ላይ፡አይቀመጡም።
31፤የጻድቅ፡አፍ፡ጥበብን፡ይናገራል፤ጠማማ፡ምላስ፡ግን፡ትቈረጣለች።
32፤የጻድቅ፡ከንፈሮች፡ደስ፡የሚያሠኝ፡ነገርን፡ያውቃሉ፤የኃጥኣን፡አፍ፡ግን፡ጠማማ፡ነው።

23/06/2024

ይህ አለምስ ከንቱ ነው

21/06/2024

Jesus is God's perfect gift to us. He obeyed God's law, even when it was hard. His perfect life is a gift, so when God looks at us, He sees Jesus' perfection. We can't be perfect, but through faith in Jesus, God gives us an inheritance that will never perish. Jesus is the perfect gift - one that will never fade.
Lord Jesus, I thank You for Your grace and mercy in doing what I could not do. Please grant me the courage and humility to respect and obey those You have put in positions of authority over me. Amen.

23/05/2024

በዚያም ቀን አቤቱ ተቈጥተኸኛልና ቍጣህንም ከእኔ መልሰሃልና አጽናንተኸኛልምና አመሰግንሃለሁ።

23/05/2024

አዳምም ሚስቱን ሔዋንን ዐወቀ ፀነሰችም፥ቃየንንም ወለደች።ርሷም፦ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች።ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው።

21/05/2024

ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አባቴ በእለተ ሚካኤል ሃይለሚካኤል ሰጥተኸኛል እና ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን ፈጣሪዬ።

15/05/2024

ወገኖች ለምደነው ሰዎች ቸግሮኛል ብለዎ ተበድረው ግን መልሱ ሲባሎ ልክ እደጠላት የምያዩን መልስ ያጣሁበት ጥያቄ ነው🤔

Address

Juba, South Sudan
Juba
211

Opening Hours

Monday 06:00 - 12:00

Telephone

+211922265440

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dires Gedilu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dires Gedilu:

Shortcuts

Share

Category