Oromoon Aadaa Qaba

Oromoon Aadaa Qaba Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oromoon Aadaa Qaba, Grocers, Oromia, Ziway.

ምርጫ ደረሰ እንዴ?የዚህ ሀገር ተቀዋሚዎች ግርም የሚያሰኙት አምስት አመት ጠብቀዉ ለቅሶ የሚጀመሩት ነገር ነዉ። መንግስትን መቃወም ያለ ነዉ ነገር ግን ምርጫ መድረሱን ለማብሰር ሳይሆን ለሀገ...
20/12/2024

ምርጫ ደረሰ እንዴ?
የዚህ ሀገር ተቀዋሚዎች ግርም የሚያሰኙት አምስት አመት ጠብቀዉ ለቅሶ የሚጀመሩት ነገር ነዉ። መንግስትን መቃወም ያለ ነዉ ነገር ግን ምርጫ መድረሱን ለማብሰር ሳይሆን ለሀገር እና ዴምክራሲ ሥርዐት የሚመጥን ቀጣይነት እና ሚዛናዊ የሆነ ተቃዉሞ መሆን አለበት። ለማንኛውም ምርጫ አንድ አመት መቅረቱን አስታወሳችሁን🤣🤣🤣🤣

Address

Oromia
Ziway

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromoon Aadaa Qaba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category