Alazar Abebe

Alazar Abebe Business

31/05/2026
28/05/2026

I'm in the top 1% of Shumulo shunde fans. I earned 217 points on their weekly engagement list last week.

ሰኞ ግንቦት 24 ሥራ ዝግ ነው።ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም በፌዴራል እና ክልል መንግሥታዊ ተቋማት እንዲሁም የግል ተቋማት ሥራ ዝግ ሆኖ ይውላል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኞ ግንቦ...
27/05/2026

ሰኞ ግንቦት 24 ሥራ ዝግ ነው።

ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም በፌዴራል እና ክልል መንግሥታዊ ተቋማት እንዲሁም የግል ተቋማት ሥራ ዝግ ሆኖ ይውላል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚካሄደውን የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል።

ቦርዱ፦

- ዜጎች ዕለቱን ለድምፅ መስጫ ብቻ መጠቀማቸው ስለሚያስፈልግ የፌዴራል እና የክልል መንግሥታዊ ተቋማት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ሥራ ዝግ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።

- ዜጎች ዕለቱን ለድምፅ መስጫ ብቻ መጠቀማቸው ስለሚያስፈልግ በፌዴራል እና በክልሎች የሚገኙ ማንኛውም መንግሥታዊ ያልሆኑ እና የግል ተቋማት በተመሳሳይ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ዝግ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል።

- የአስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት፣ ሆስፒታሎች፣ የዕለት ተዕለት አገልግሎት ሰጪዎችም (ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ የትራንስፓርት አገልግሎት) በዝግ ቀናት የሚያደርጉትን አገልግሎት በተመሳሳይ እንዲያከነውኑ ፤ የመተባበር ግዴታው እነዚህን ተቋማት እንቅስቃሴ መዘጋት እንደማያስገድድ አሳውቋል።

- የትራንስፓርት አገልግሎት በተለመደው መንገድ የሚቀጥል ቢሆንም፤ ዜጎች ድምፅ ከመስጠት ውጪ ከፍተኛ እንቅስቃሴን የሚፈልጉ ሁነቶችን እና ዕቅዶችን እንዳይይዙ እና እንቅስቃሴያቸውን ድምፅ ለመስጠት ብቻ እንዲያደርጉ አበረታቷል።

27/05/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Simachew Siyum Tefera, Reena Fera, Hussein Ibnu Afar

12/05/2026

With Sidama Bank SC – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers!

10/05/2026

With ዜና ፕላስ news plus – I just got recognized as one of their top fans!

Address

Ethiopian
Wendo
SOUTHERN SIDAMA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alazar Abebe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category