Kamaal ibro

Kamaal ibro Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kamaal ibro, Grocers, Sh/nnee, Shashemene.

16/08/2024
ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው:: የጽንፈኛው  #ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ እየጠለቀች ነው:: አሁንም  #መንግስት ለሰላም የዘረጋው እጅ አልተጣጠፈም፣ ለሰላም የተከፈተው በር አልተዘጋም!ሰሞኑን በኦሮሚያ ም...
05/06/2024

ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው:: የጽንፈኛው #ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ እየጠለቀች ነው:: አሁንም #መንግስት ለሰላም የዘረጋው እጅ አልተጣጠፈም፣ ለሰላም የተከፈተው በር አልተዘጋም!

ሰሞኑን በኦሮሚያ ምስራቅ ሻዋ ዞን በተደረገዉ ልዩ ኦፕሬሽን ከ1ሺ በላይ #ታጣቂዎቹ ሲደመሰሱ 569 የኦነግ/ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸዉ ለመንግስት እጃቸውን ሰተዋል።

እጅ የሰጡ የኦነግ/ሸኔ አባላት ጋር የተለያዩ #መሳሪያዎች ለመንግስት ያስረከቡ ሲሆን 6 ድሽቃ-፣ 4 ላውንቸር፣ 3 መትረየስ መሳሪያ፣ 301 ክላሽ መሳሪያ ፣ 40 ኋለ ቀር መሳሪያ ፣ 63 ሽጉጥ መሳሪያ ፣ 403 የእጅ ቦንብ፣ 4 ሞተር ሳይክል እንዲሁም የምግብ ማከማቻ መጋዝናቸዉን ጭምር ተይዟል።

የኦነግ/ሸኔ አባላት #በኦሮሚያ ክልል እየፈጸሙት ያለውን ሰቆቃ በመጸጸት ሰርተው ለሀገር ልማት የሚጠበቅባቸውን ለማበርከት መወሰናቸውን ተናግረዋል።

በኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ሃይሎች #በተቀናጀ መልኩ አሁንም የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ የፀጥታ ቢሮ አስታዉቋል።


❌❌❌

Address

Sh/nnee
Shashemene

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kamaal ibro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category