Oromiyaa biyyaa koo

Oromiyaa biyyaa koo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oromiyaa biyyaa koo, Grocers, Sebeta.

23/10/2026

ጽምዶ ሚባል ነገር የለም ፈርሷል!!😄😁😁

Muudama Koree Qindeessituu Magaalaa Shaggar1. Dr.Tashomaa Addunyaa Kantiibaa Bulchiinsa Magaalaa Shaggar2. Obbo Alamayyo...
11/10/2026

Muudama Koree Qindeessituu Magaalaa Shaggar

1. Dr.Tashomaa Addunyaa Kantiibaa Bulchiinsa Magaalaa Shaggar
2. Obbo Alamayyoo Tulluu , Ittigaafatamaa Waajjira Paartii Badhaadhinaa Magaalaa Shaggar
3. Obbo Marid Dimmiruu Itti Aanaa Kantiiba Magaalaa Shaggar
4.Obbo Motummaa Tamasgeen Itti Aanaa Kantiiba Magaalaa Shaggar
5.Obbo Mohammed Guyyee Itti Aanaa Kantiiba Magaalaa Shaggar
6.Obbo Alamuu Adulaa , Ittigaafatamaa Siyaasaa Paartii Badhaadhinaa Magaalaa Shaggar
7.Obbo Maammoo Aggaamaa Ittigaafatamaa Ijaarsaa Paartii Badhaadhinaa Magaalaa Shaggar ta’uun muudamaniiru.

Bara hojii gaarii isiniif haa ta'u!

🎯ኣብ ዝተፈላለዩ መድረኻት ክስበኹ ዝጸንሑ ናይ ሓሶት ትርክታት ኣብ ዓለምለኸ ደረጃ ብንፋስ ተበተኑ! ናይ ኣሜሪካ ባይቶ ናይ ወጻኢ ጉዳያት ኮሚቴ (House Foreign Affairs Commi...
24/09/2026

🎯ኣብ ዝተፈላለዩ መድረኻት ክስበኹ ዝጸንሑ ናይ ሓሶት ትርክታት ኣብ ዓለምለኸ ደረጃ ብንፋስ ተበተኑ! ናይ ኣሜሪካ ባይቶ ናይ ወጻኢ ጉዳያት ኮሚቴ (House Foreign Affairs Committee Majority) ኣብ ዘውጽኦ መግለጺ፣ ህወሓት ካብ ሰላማዊ መገዲ ንላዕሊ ውጥሪ ምልዓል ከምዝሓረየን ንኢትዮጵያ ናብ ሓዱሽ ውግእ ናይ ምስሓብ ሓደጋ ከምዘደቐቀን ይፋእ ገይሩ ኣሎ።

⌛️ ኣብ መድረኽ ዲፕሎማሲ ንሕና ናይ ሰላም ወገን ኢና እናበሉ ዘታልሉሉ ዝነበሩ ጭንብል ኣብ ቅድሚ ዓለም ተገፊፉ ወዲቑ እዩ። እዚ መግለጺ እዚ ንሓይልታት ጥፍኣት ከቢድ ናይ ዲፕሎማሲ መውቃዕቲ እንተኾነ፣ ነቲ ናይ ሓሶት ትርክቦምን ናይ ፖለቲካ ህላወኦምን ዘፋጥን ናይ ብሓቂ ምስክር እዩ!

የፖለቲካ ሕልውና ውድቀት እና የከሸፉ ትርክቶች... የዜሮዎች ድምር ዜሮ ሆኖ ሲያልቅ!        #የዜሮዎችድምርዜሮ
20/09/2026

የፖለቲካ ሕልውና ውድቀት እና የከሸፉ ትርክቶች... የዜሮዎች ድምር ዜሮ ሆኖ ሲያልቅ!
#የዜሮዎችድምርዜሮ

20/09/2026
 . Agriculture remains the backbone of economic rapidly involving toward large-scale Commercial Production and agro-proc...
20/09/2026

.

Agriculture remains the backbone of economic rapidly involving toward large-scale Commercial Production and agro-processing. Energy and Mining provide the foundation for industrial expansion,supported by renewable power and rich mineral resources.

ዋዜማ የቧለት ሚዲያአጋልጥዋዜማ ሚዲያ ከሙያዊ የጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር ውጪ በመውጣት፣ ህብረተሰቡን ለማሳሳት እና ሆን ብሎ አለመረጋጋት ለመፍጠር የተደራጀ የሐሰት ወሬ ፈብራኪ ነው። ይህ ሚዲ...
18/09/2026

ዋዜማ የቧለት ሚዲያ
አጋልጥ

ዋዜማ ሚዲያ ከሙያዊ የጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር ውጪ በመውጣት፣ ህብረተሰቡን ለማሳሳት እና ሆን ብሎ አለመረጋጋት ለመፍጠር የተደራጀ የሐሰት ወሬ ፈብራኪ ነው። ይህ ሚዲያተብዬ ከሀገርና ከህዝብ ሰላም ይልቅ ለቡድን ፍላጎት ሲል እውነታን የራቁ፣ ከተጨባጭ ሃቅ የጎደሉ እና ስጋት የሚጭሩ መረጃዎችን እውነት አስመስሎበመቅረጽ እናበመግዛት በስፋት ያሰራጫል። በመሆኑም ህብረተሰቡ የዚህን መሰል የሀገርና የህዝብን ደህንነት ለአደጋ የሚያጋልጥ አጥፊ ሚዲያ መረጃዎችን በጥንቃቄ ሊመረምራቸው ይገባል።

Ethiopia and BRICS Historic Partnership: A Geopolitical Triumph and Development Elevation! Ethiopia has achieved a strat...
15/09/2026

Ethiopia and BRICS Historic Partnership: A Geopolitical Triumph and Development Elevation!

Ethiopia has achieved a strategic diplomatic victory at the 18th BRICS Summit, highlighting a resilient economy, green development, technology transfer, sea access interests, and financial equity.

✨ አንድን ሀገራዊ ክስተት ከትልቁ ስዕል አንፃር ተረድቶ ከመተንተን ይልቅ፣ በገላጣ የሶሻል ሚዲያ መድረኮች ላይ በሚነዙ አላስፈላጊ ውዝግቦች መሸወድ የዲፕሎማሲውን ጥልቅ አሰራር አለመገንዘብ ...
13/09/2026

✨ አንድን ሀገራዊ ክስተት ከትልቁ ስዕል አንፃር ተረድቶ ከመተንተን ይልቅ፣ በገላጣ የሶሻል ሚዲያ መድረኮች ላይ በሚነዙ አላስፈላጊ ውዝግቦች መሸወድ የዲፕሎማሲውን ጥልቅ አሰራር አለመገንዘብ ውጤት ነው። በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሕንድ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት የተደረገላቸውን አቀባበል አስመልክቶ የሚሰራጩ አሉባልታዎች የዚሁ ድንቁርና ግልፅ ማሳያዎች ናቸው።
​
​👉 ጠቅላይ ሚኒስትሩን የተቀበሉት የሕንድ ከፍተኛ ባለስልጣን፣ የግብፁን ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ ኤል-ሲሲን ጨምሮ በርካታ የዓለም መሪዎችን በተመሳሳይ ደረጃ የተቀበሉ የፕሮቶኮል አካል ናቸው። አቀባበሉ ዓለም አቀፍ ደረጃውንና የሕንድን የዲፕሎማሲ አሰራር የተከተለ እንጂ የሀገርን ገፅታ የሚያስፎርሽ አይደለም።
​
👉 አንዳንዶች ከሀገር ስትራቴጂካዊ ጥቅም፣ ከብሪክስ (BRICS) መድረክ የኢኮኖሚ ትስስር እና ከቀጣናዊ የበላይነት ይልቅ ለዕለታዊ የዩቲዩብ የጠቅታ ብዛት ሲሉ መሠረተ ቢስ ትረካዎችን ሲፈበርኩ ይስተዋላሉ።
​
👉 የነገዋን ገናና እና ጠንካራ ኢትዮጵያ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ፣ በፅኑ መሠረት ላይ የተጣለው የዲፕሎማሲ ስኬት በእንዲህ አይነት አላስፈላጊ የዲጂታል ጫጫታዎች የሚደናቀፍ አይደለም።

​ሀገራዊ ክብርና የዲፕሎማሲ ልዕልና የሚለካው በጠንካራ ስትራቴጂካዊ ወዳጅነት እና በሚመዘገቡ ዘላቂ ውጤቶች እንጂ በሶሻል ሚዲያ የሀሜት መድረኮች በሚናፈሱ ወሬዎች አይደለም።
​ #ኢትዮጵያ #ዲፕሎማሲ

15/08/2026

Address

Sebeta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromiyaa biyyaa koo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category