Lij Eyasu

Lij Eyasu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lij Eyasu, Grocers, Shewa, Mekelle.

01/02/2025
01/02/2025
29/01/2025

"ብልጽግና ፓርቲ እየገነባው ያለው ኅብረ ብሔራዊ፣ የጋራ እና የወል ትርክት ለነገም ስንቅ የሚኾን ነው" አቶ ይርጋ ሲሳይ

በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ፓርቲው ባለፉት ዓመታት በሠራቸው እና እየሠራቸው ባሉ ሥራዎች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በማብራሪያቸውም ብልጽግና ፓርቲ ኅብረ ብሔራዊ፣ የጋራ እና የወል ትርክት በመገንባት ረገድ ትልቅ ሥራ ሠርቷል ነው ያሉት።

ፓርቲው እየገነባው ያለው ኅብረ ብሔራዊ፣ የጋራ እና የወል ትርክት ለነገም ስንቅ የሚኾን ነው ብለዋል። ኅብረ ብሔራዊ፣ የጋራ እና የወል ትርክቶች በትክክልም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን የሚጥቅሙ ናቸው ነው ያሉት።

አንድነት፣ አብሮነት እና ኅብረ ብሔራዊነት ፍሬ እያፈሩ መኾናቸውንም አንስተዋል። ፓርቲው እየሠራው ያለው ሥራ ለሀገር እና ለሕዝብ የሚጠቅም መኾኑን ነው ያመላከቱት።

ብልጽግና ፓርቲ የሀገርን አንድነት ለማጽናት የጋራ እና የወል ትርክቶች ላይ በትኩረት እንደሚሠራ በተደጋጋሚ መግለጹ ይታወሳል ሲል አሚኮ ዘግቧል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ኮሙኒኬሽን የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
Facebook: http://facebook.com/AmharaCommunications
Telegram ፡ https://t.me/amharacommunications
Twitter: https://twitter.com/Amhara_GCAO
You Tube: https://www.youtube.com/
Website: https://www.amharacomm.gov.et

26/01/2025

Address

Shewa
Mekelle

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lij Eyasu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category